Get Mystery Box with random crypto!

Man City Addis

የቴሌግራም ቻናል አርማ mancityaddis — Man City Addis M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mancityaddis — Man City Addis
የሰርጥ አድራሻ: @mancityaddis
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.58K
የሰርጥ መግለጫ

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia.
Contact 25944309760

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-13 22:41:33
የዛሬው ጨዋታ አልቆ ተጫዋቾች ከሜዳ ከወጡ በኃላ በርናንዶ ሲልቫ ብቻውን ስቴድየሙን እየዞረ ለደጋፊዎች ሲያጨበጭብ ነበር። በመጨረሻም ማልያውን አውልቆ ለአንድ ደጋፊ ሰጥቶ ከሜዳው ወጥቷል።

ምናልባት መሰናበቻ ይሁን ?
506 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 19:07:54
Full time
ሲቲ 4 -0 በርንማውዝ
በሜዳችን ያደረግነውን የሲዝኑን የመጀመሪያ ጨዋታ በአስገራሚ ውጤት ጨርሰናል።
514 viewsedited  16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 16:07:27
የዛሬው አሰላለፋችን

ድል ለሲቲ!
500 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 15:19:29
የጨዋታ ቀን

ፕሪምየር ሊግ
ኢትሀድ ስቴድየም
ቦርንማውዝ
11:00

Come on City!
485 views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 19:49:43
ሰላም ሲቲዝኖች

ከዌስትሀምጋ ባደረግነው ጨዋታ ሲዝኑን በደማቅ ኢቨንት መጀመራችን ይታወሳል። ፕሮግራማችን ላይ ለተገኛቹ ደጋፊዎች ምስጋናችን ይደረሳቹ። ማን ሲቲ አዲስ አመቱን ሙሉ የተመረጡ ጨዋታዎችን እየለየን እንደባለፈው ኢቨንት የምናዘጋጅ ይሆናል።

ነገር ግን ኢቨንት በማናዘጋጅባቸው አንዳንድ ጨዋታዎች ላይ ደጋፊዎች ኤልያና ሆቴል ላይ በሚገኘው ትዊስት አዲስ መጥታችሁ ከእኛ ጋር ማየት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ማንኛውም የሲቲ ጨዋታ ሲኖር ሁሌም የኛ አባላት እዛ ስለሚኖሩ የሚመቸው ደጋፊ መጥቶ ከሲቲ ደጋፊዎች ጋር ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ጨዋታውን ለማየት ነፃ ነው።

በዚህ አጋጣሚ በተለያዩ መንገዶች አባል ለመሆን ተመዝግባቹ የመታወቂያ ፎቶ ያላካቹ ደጋፊዎች በድጋሜ ፎቶ እንድትልኩ እንገልፃለን።
489 viewsedited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ