Get Mystery Box with random crypto!

Man City Addis

የቴሌግራም ቻናል አርማ mancityaddis — Man City Addis M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mancityaddis — Man City Addis
የሰርጥ አድራሻ: @mancityaddis
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.58K
የሰርጥ መግለጫ

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia.
Contact 25944309760

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 16:29:23
ፔፕ ጋርዲዮላ: "በርናርዶ ሲልቫ በማንችስተር ሲቲ ይቆያል።በፍፁም እሱን በተመለከተ ከየትኛውም ክለብ ምንም አይነት የስልክ ጥሪ አልተቀበልንም። ለእዚህ ነው ይቆያል የምንለው"
425 views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:58:03
የቻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ይፋ ሆኑዋል።የማንችስተር ሲቲን እንሆ

‣ ማንችስተር ሲቲ
‣ ሲቪያ
‣ ቦሩሲያ ዶርቱመንድ
‣ኮፐንሀገን

ቀላል ምድብ!
452 viewsedited  16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 09:32:33
The pots for the Champions League draw !
472 views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:41:09

243 views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 22:03:59
ልምምድ ተጧጡፏል!!!!
372 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 15:42:14
ጎሜዝ ህፃን እያለ ታላቅ ወንድሙ ከስፔን ወደ ለንደን ትምርታዊ ጉዞ ሲያደርግ የዴቪድ ሲልቫ ስም ያለበትን ማልያ ይዞለት እንዲመጣ ጠይቆ አምጥቶለታል።

ዛሬ በ11 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ለሲቲ ሲፈርም የልጅነት ጀግናው የሆነውን የሲልቫን 21 ቁጥር ማልያ ተሰጥቶታል።
476 views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 15:30:48
አዲሱ ፈራሚያችን ሰርጂዮ ጎሜዝ ከልጅነት ጀምሮ ሲደግፈው ወደነበረው ክለብ ነው የመጣው 
423 views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 15:27:09
OFFICIAL : ሰርጂዮ ጎሜዝ በማንችስተር ሲቲ እስከ 2026 የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል።
401 views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 15:57:27
ስፔናዊው የግራ ተመላላሽ ሰርጂዮ ጎሜዝ በይፋ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ሆኗል። ጎሜዝ በሲቲ የዴቪድ ሲልቫን 21 ቁጥር የሚለብስ ይሆናል።

Welcome to manchester!
466 views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 16:32:10
ኢልካይ ጉንዶጋን የማንቸስተር ሲቲ ክለብ ቁጥር አንድ ካፒቴን ሆኖ ተመርጧል። ኬቨን ሁለተኛ ካፒቴን !!

የማንችስተር ሲቲ 2022/23 የተጫዋቾች መሪነት በቅደም ተከተል

• ኤካይ ጎንዶጋን(New Captain)
• ኬቨን ዴብሮይን
• ካዬል ዋልከር
• ሩበን ዲያዝ
• ሮድሪጎ ህርናንዴዝ


አስተያየት ስጡበት? ትክክለኛ ውሳኔ ነው?
497 views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ