Get Mystery Box with random crypto!

የማንችስተር ዩናይትዱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጆን ሙርቶህ ባለፉት ቀናቶች ውስጥ የአንቶኒ ዝውውር እ | ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️

የማንችስተር ዩናይትዱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጆን ሙርቶህ ባለፉት ቀናቶች ውስጥ የአንቶኒ ዝውውር እንዲሳካ እጅግ የላቀ ስራ ሰርቷል ነገር ግን ኤድዊን ቫንደርሳርም በእርጋታ በአያክስ ጎን በመቆም ምርጥ የሚባለውን መፍትሄ እንዲያገኙ ሲያግዘው ቆይቷል ።

አንቶኒ ከቴንሀግ ጋር ዳግም ለመስራት በጣም ፍላጎት ነበረው ቴንሀግ ለአንቶኒ ከአሰልጣኝም በላይ ነው !

Legend Edwin

Fabrizio Romano 

Join and share @Manchestr_unitedd