Get Mystery Box with random crypto!

የአንቶኒ ዝውውር እንዲሳካ ኤድዊን ቫንደርሰር ትልቅ ሚና ተጫውቷል። [Fabrizio Romano] | ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️

የአንቶኒ ዝውውር እንዲሳካ ኤድዊን ቫንደርሰር ትልቅ ሚና ተጫውቷል።

[Fabrizio Romano]
በዝውውር ጉዳይ ብዙም የማይመለከትው ሌጀንድ ኤዲውን ቫንደርሳን በዚ አመት 3 ጊዜ በዝውውር ጉዳይ ጣልቃ ገብቷል በሦስቱም ዝውውር ለቀድሞ ክለብ ትልቅ ውለታ ውሏል እነሱም ኤሪክ ቴን ሃግ ፣ ማርቲኔዝ እና አሁን ደግሞ አንቶኒ ናቸው። ቫንደርሳር ወደ ቀደሞ ክብራችን እንድንመለስ እሱም የቻለውን ሁሉ በሚችለዉ ነገር እየረዳን ነዉ እናመሰግናለን ::
Once a red always red legend

Join and share @Manchestr_unitedd