Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ጤና ውድ ቤተሰቦች። በዚ ቻናል መወያያ ግሩፕ ላይ አንዳንዶች ነቀፋ አንዳንዶች ደሞ ሀሳብ | ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️

ሰላም ጤና ውድ ቤተሰቦች።

በዚ ቻናል መወያያ ግሩፕ ላይ አንዳንዶች ነቀፋ አንዳንዶች ደሞ ሀሳብ አስተያየት እየሰጡን ሁሉም ባጠቃላይ እያበረታቱን ይገኛሉ ። ነገር ግን ለሁሉም መልስ ይሆናል ብለን ምናስበውን ጥቂት ነገሮች እንግለፅላቹ ።

ሁሉንም የዝውውር ዜና መልቀቅ (ገና መረጃ እንደወጣ እንስማ ) ይሄን ነገር ሁሌም ማረግ አይቻልም ምክንያቱም 1የዩናይትድን የዝውውር የውሸት ዜና ሚያናፍስ መአት ሀሰተኛ ሚዲያዎች መረጃ ይለቃሉ 2 አንዳንዴ ዜናዎቹ ተደጋጋሚ ወይም ሁለት አይነት የተለያዩ መረጃዎች ይወጣሉ የትኛው እውነት ይሁን የቱ ይዋሽ በማይታወቅ መልኩ ምናልባት ሌላ ላይ አንብባቹ እኛላይ ስታጡ ድክመት ይመስላል ግን በዚ ዝውውር እንኳን ታውቃላቹ ዜናዎችን ስንለቅ ምን ሁለት ወሬ ትነግሩናላቹ ተብለናል ስለዚ ትንሽም ቢሆን ከሚታመኑት ብንለቅ ሚያዋጣ መስሎ ስለታየን ያንን መንገድ እንከተላለን። 3 በራሳችን ድክመት ዜናዎችን ወደናንተ አናደርስም ያ ማለት ሁሌ ማስታወስ ያለባቹ ጉዳይ እኛም ቢሆን ሌላ ኑሮ ያለን ሰዎች ነን ስራ ቤተሰብ ጓደኛ ሚባሉት ነገሮች እያሉ ነው ሰአቶችን አመቻችተን ቻናሉ ላይ ዜና ምንሰራው ስለዚ ይህም ይታሰብ እኔ በግሌ እንዲ አይነት ነገሮች ሲኖሩ እንጂ ምፅፈው ሌላውን ትልቁን ስራ ሚሰራው አንደ ሰው ብቻ ነው ስለዚ እየተጋገዝን እየተረዳችሁን ቢሆን መልካም ነው።

4 የዝውውር ጊዜ ምን ያህል የተለያየ የተገለባበጠ ዜና እንደሚውወጣ ለ1እግር ኳስ ተመልካች ሚደበቅ አደለም ስለዚህ እነዚህን ሁሉ ከግንዛቤ አስገቡልን።

እናመሰግናለን።


መወያያ ግሩፕ ሊንክ @manadmins