Get Mystery Box with random crypto!

ጄሰን ዊልኮክስ በሚመጡት ሳምንታት የኤሪክ ቴን ሀግን የልምምድ አሰጣጥ እና አፈጻጸም ሁኔታ የሚገመ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ጄሰን ዊልኮክስ በሚመጡት ሳምንታት የኤሪክ ቴን ሀግን የልምምድ አሰጣጥ እና አፈጻጸም ሁኔታ የሚገመግም ይሆናል።

በዚህ ግምገማውም ከ አሰልጣኙ ፣ ከስታፍ አባላቱ ፣ ኮቺንግ ስታፉ እና ከ ተጫዋቾቹ ጋር ጠለቅ ያለ ስብሰባ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

[Telegraph]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans