Get Mystery Box with random crypto!

ሜል ያወጣው መረጃ! ልክ እንደ ሰን ሁሉ የላቀ ታማኝነት የሌለው ሜል አሁን በክለባችን ዙሪያ መረ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ሜል ያወጣው መረጃ!

ልክ እንደ ሰን ሁሉ የላቀ ታማኝነት የሌለው ሜል አሁን በክለባችን ዙሪያ መረጃ ያወጣ ሲሆን

መረጃውም ብሩኖ ፈርናንዴዝ በበቂ ሁኔታ ኳስ እያቀበለኝ አይደለም ብሎ ቅሬታ እንዳቀረብ ያመላክታል!

እውነትም ብሩኖ ለሆይሉንድ በበቂ ሁኔታ ኳስ እያቀበልው አይደለም?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans