Get Mystery Box with random crypto!

ከወኪሉ ጋር ክለባችን ንግግር ጀምሯል ! ኮቢ ማይኖ ከክለባችን ጋር በዚህ የውድድር ዘመን ጥሩ ጊ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ከወኪሉ ጋር ክለባችን ንግግር ጀምሯል !

ኮቢ ማይኖ ከክለባችን ጋር በዚህ የውድድር ዘመን ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ እንደሚገኝ ይታውቃል ታዲያ ተጫዋቹ በክለቡ ቤት ያሳየውን እንቅስቃሴ..

በብሄራዊ ቡድኑም መድገሙን ተከትሎ ከወዲሁ ክለባችን ሌላ ተጨማሪ ኮንትራተን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ተወካዮች ጋር ንግግር ጀምሯል ። አሁን ያለው ኮንትራት እስከ 2028 ያቆየዋል ።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans