Get Mystery Box with random crypto!

በክለባችን ለተከላካይ አማራጭነት የተያዘው ዣን ክሌር ቶዲቦ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በኒስ ወደ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

በክለባችን ለተከላካይ አማራጭነት የተያዘው ዣን ክሌር ቶዲቦ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በኒስ ወደ £40m ተለጥፎበታል።

ካለፈው ክረምት ጀምሮ በማንችስተር ዩናይትድ በእጩነት ተይዞ የቆየው ተጫዋቹ ከክለባችን ባሻገር በዛ ባሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ይፈለጋል ።

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans