Get Mystery Box with random crypto!

#ልጆችን ስናሳድግ ልጅን በማሳደግ የእናት ሚና ትልቅ ቢሆንም ልጆች ከአባታቸውም ጋር ቀርበው ማደግ | Malcolm x ethio

#ልጆችን ስናሳድግ
ልጅን በማሳደግ የእናት ሚና ትልቅ ቢሆንም ልጆች ከአባታቸውም ጋር ቀርበው ማደግ አለባቸው

ልጆች በእቅፋቹ ውስጥ ያሉ የ አላህ አደራዎች ናቸው ቅረቧቸው ጎደኛም አድርጎቸው የሚጎዳቸው ነገር እንዳያገኛቸው ተጠንቀቁላቸው(ከአላህ በታች) በራስ መተማመናቸውን አሳድጉላቸው ጥሩ ሲሰሩ ማበረታታትም እንዳለባቹ አትርሱ ጥሩ ጏደኛም እንዲይዙ አግዞቸው ለይታችሁ ደግሞ በዱዓቹ ወስጥ አስታውሳቸው

አላህ ሆይ ልጆቻችንን አስተካክልልን ከመጥፎና ከክፉም ነገር ጠብቅልን