Get Mystery Box with random crypto!

ያንተን ድርሻ የመውሰድ መብት አለህ!! ነገር ግን ያንተን ድርሻ ስትወስድ የሌሎችን ድርሻ በማያበ | Malcolm x ethio

ያንተን ድርሻ የመውሰድ መብት አለህ!!

ነገር ግን ያንተን ድርሻ ስትወስድ የሌሎችን ድርሻ በማያበላሽ መልኩ መሆን አለበት

ከምስሉ ጋር የተያያዘው ፡ ፍትሀዊ ክፍፍል እንዳይኖር የሚፈልግ ሰው
በግል አመለካከቱ የተነሳ የሌሎችንም ድርሻ(እድል) ያበላሻል

እመኑኝ ይሄ ሰው የሚገባኝን መብት ነው የወሰድኩት ብሎ ይምላል ነገር ግን እሱ ፍትህን ከሚያበላሹት ውስጥ አንዱ ነው

አንስገብገብ የሚገባንን ከተገቢው ቦታ እንውሰድ ፍትሀዊ እንሁን