Get Mystery Box with random crypto!

ማኅበረ ጻድቃን በኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mahibretsadkan — ማኅበረ ጻድቃን በኢትዮጵያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mahibretsadkan — ማኅበረ ጻድቃን በኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @mahibretsadkan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.74K
የሰርጥ መግለጫ

ማኅበረ ጻድቃን በኢትዮጵያ
ገዳሞችን
የቅዱሳን ታሪክ ለማወቅ
አብያተክርስቲያናትን መጎብኘት ከፈለጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን
@mahibretsadikan
@mahibretsadikan
@mahibretsadikan

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-27 22:04:49
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ
#ግሼን ደብረ ከርቤ

የጉዞ ቀን: መስከረም 15 እና 17 መመለሻ መስከረም 23
# መነሻ ስዓት: 11:00
# መነሻ ቦታ፦ ያላቹቤት አከባቢ ይመቻቻል ዋናዉ መነሻ ቅ/ልዴታና ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን
# መስከረም 15/2014 የጉዞ ዋጋ #4000 ብር ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ
ማስታወሻ :- የጉዞው ቀን ከመድረሱ 5 ቀናት እስኪቀረው ድረስ ከታች በሚጠቀሱት የባንክ አካውንቶች አልያም ልደታ ኤፍራታ መዝሙር ቤት መገናኛ ማራቶን ሕንጻ 6 ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 613
#5148001728008 ዳሽን
#01320009555800 አዋሽ
#1000097376682 ንግድ ባንክ
#1261017004858017 ዓባይ ባንክ

#ለበለጠ መረጃ :- 0973171717
:- 0924244424
#ማህበረ ጻድቃን

ለመስከረም ግሼን ምዝገባ ጀምረናል
65 viewsmahiber tsadikan, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:18:51
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ
#ግሼን ደብረ ከርቤ

የጉዞ ቀን: መስከረም 15 እና 17 መመለሻ መስከረም 23
# መነሻ ስዓት: 11:00
# መነሻ ቦታ፦ ያላቹቤት አከባቢ ይመቻቻል ዋናዉ መነሻ ቅ/ልዴታና ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን
# መስከረም 15/2014 የጉዞ ዋጋ #4000 ብር ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ
ማስታወሻ :- የጉዞው ቀን ከመድረሱ 5 ቀናት እስኪቀረው ድረስ ከታች በሚጠቀሱት የባንክ አካውንቶች አልያም ልደታ ኤፍራታ መዝሙር ቤት መገናኛ ማራቶን ሕንጻ 6 ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 613
#5148001728008 ዳሽን
#01320009555800 አዋሽ
#1000097376682 ንግድ ባንክ
#1261017004858017 ዓባይ ባንክ

#ለበለጠ መረጃ :- 0973171717
:- 0924244424
#ማህበረ ጻድቃን

ለመስከረም ግሼን ምዝገባ ጀምረናል
128 viewsmahiber tsadikan, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 12:03:15
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ
#ግሼን ደብረ ከርቤ

የጉዞ ቀን: መስከረም 15 እና 17 መመለሻ መስከረም 23
# መነሻ ስዓት: 11:00
# መነሻ ቦታ፦ ያላቹቤት አከባቢ ይመቻቻል ዋናዉ መነሻ ቅ/ልዴታና ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን
# መስከረም 15/2014 የጉዞ ዋጋ #4000 ብር ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ
ማስታወሻ :- የጉዞው ቀን ከመድረሱ 5 ቀናት እስኪቀረው ድረስ ከታች በሚጠቀሱት የባንክ አካውንቶች አልያም ልደታ ኤፍራታ መዝሙር ቤት መገናኛ ማራቶን ሕንጻ 6 ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 613
#5148001728008 ዳሽን
#01320009555800 አዋሽ
#1000097376682 ንግድ ባንክ
#1261017004858017 ዓባይ ባንክ

#ለበለጠ መረጃ :- 0973171717
:- 0924244424
#ማህበረ ጻድቃን

ለመስከረም ግሼን ምዝገባ ጀምረናል
153 viewsmahiber tsadikan, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 13:34:03
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ
#ግሼን ደብረ ከርቤ

የጉዞ ቀን: መስከረም 15 እና 17 መመለሻ መስከረም 23
# መነሻ ስዓት: 11:00
# መነሻ ቦታ፦ ያላቹቤት አከባቢ ይመቻቻል ዋናዉ መነሻ ቅ/ልዴታና ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን
# መስከረም 15/2014 የጉዞ ዋጋ #4000 ብር ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ
ማስታወሻ :- የጉዞው ቀን ከመድረሱ 5 ቀናት እስኪቀረው ድረስ ከታች በሚጠቀሱት የባንክ አካውንቶች አልያም ልደታ ኤፍራታ መዝሙር ቤት መገናኛ ማራቶን ሕንጻ 6 ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 613
#5148001728008 ዳሽን
#01320009555800 አዋሽ
#1000097376682 ንግድ ባንክ
#1261017004858017 ዓባይ ባንክ

#ለበለጠ መረጃ :- 0973171717
:- 0924244424
#ማህበረ ጻድቃን

ለመስከረም ግሼን ምዝገባ ጀምረናል
166 viewsmahiber tsadikan, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 08:13:48
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:

ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት


0973171717
0924244424

ግሼን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል መቆጠብ ይቻላል
263 viewsmahiber tsadikan, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:58:06 #​​​​ጾመ ፍልሰታና ሥርዓቱ
በዝግጅት ክፍሉ

የተወደዳችሁ የድረ ገጻችን ተከታታዮች! በዚህ ዝግጅታችን ጾም ምንድን ነው? እንዴትና ለምን እንጾማለን? መጾም ምን ጥቅም ያስገኛል? ባንጾምስ ምን ጉዳት አለው? የሚሉ ጥያቄዎች በቤተ ክርስቲያን መምህራን ምላሽ እንዲያገኙ አድርገናል፡፡

በተጨማሪም ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የኾነው የፍልሰታ ጾም በደመቀና በተለየ ኹኔታ የሚጾምበት ምክንያት ምን እንደ ኾነና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ይዘን ቀርበናል፡፡

ከምላሾቹ በኋላም ጾመ ፍልሰታን እንዴት ማክበር እንደሚገባን ለመዳሰስ ሞክረናል፡፡ መልካም ንባብ!

የጾም ትርጕም

‹‹ጾም›› ማለት ‹‹ጾመ – ተወ፤ ታቀበ፤ ታረመ፤›› ካለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲኾን የቃሉ ትርጕም ደግሞ ምግብ መተው፣ መከልከልና መጠበቅ ማለት ነው ሲሉ ዲያቆን ቃኘው ወልዴ በ፲፱፻፺፭ ዓ.ም ባዘጋጁት ‹‹ጾምና ምጽዋት›› በሚለው መጽሐፋቸው ገጽ ፰ ላይ ገልጸውታል፡፡

የኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላትም የሚያትተውም ይህንኑ ሐሳብ ነው፡፡ ጾም ጥሉላትን፣ መባልዕትን ፈጽሞ መተው፣ ሰውነትን ከመብልና ከመጠጥ እንደዚሁም ከሌላውም ክፉ ነገር ዅሉ መጠበቅ፣ መግዛት፣ መቈጣጠር፣ በንስሐ ታጥቦ በጸሎት ወደ እግዚአብሔር መቅረብና እርሱንም ደጅ መጥናት ማለት ነው፡፡

ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ካሣ እና ቀሲስ ስንታየሁ አባተ የሚሰጡት ማብራርያም ይህንኑ ትርጕም የሚያጠናክር ነው፡፡

በቀጣይ የጾም ስርዐቱ እና ጥቅሙን እንመለከታለን

ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!

@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
421 viewsmahiber tsadikan, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 14:27:31
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:

ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት


0973171717
0924244424

ግሼን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል
267 viewsmahiber tsadikan, 11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 08:13:50 ​​ሱባዔ ለምን?
#ክፍል_ሁለት

የሰው ልጅ፤ ኃጢአት በሚስማማው የሥጋ ሰውነቱ ዘወትር ፈጣሪውን ይበድላል፡፡ በፈጸመው በደል ኅሊናው ይወቅሰዋል፤ ይጸጸታል፡፡ በመጀመሪያ ደፍሮ በሠራው ኃጢአት በኋላ ይደነግጣል፡፡ ይህ በማንኛውም ሰብአዊ ፍጥረት ኅሊና ውስጥ የሚፈራረቅ ክስተት ነው፡፡ በዚህ ጊዜ የፈጣሪውን ይቅርታ ለማግኘት ያስባል፤ ይተክዛል፡፡

በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛል. ነገር ግን በብልቶቼ ባለ በኃጢአት ሕግ የሚማርከኝ ሌላ ሕግ አያለሁ፡፡ እኔ ምንኛ ጐስቋላ ሰው ነኝ ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል? እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ፡፡ ሮሜ.7.22-25፡፡

ሰው በደፋርነቱ የኃያሉን አምላክ ትእዛዝ ተላልፎ ትካዜ ሽክም ሲያስጨንቀው ሸክሙን የሚያቃልልበትና የሚያስወግድበት መንፈሳዊ ጥበብ ከቸሩ ፈጣሪ ተሰጥቶታል፡፡ ይኸውም በጥቂት ድካመ ሥጋ ጸጋ እግዚአብሔር የሚያገኝበት ሥርዓት ሱባዔ ነው፡፡ ከጥንት እስከ ዛሬ አንድ ሰው በትካዜ ሽክም መንፈሱ ሲታወክ የነፍስና የሥጋ ጸጥታውን ለመመለስና ለማስከበር መጾምና መጸለይ ግድ ይሆንበታል፡፡ በዚህ ጊዜ አመክሮ /ሱባዔ/ ይገባል፡፡

እግዚአብሔርን ለመማፀን ሰው ሱባዔ ከሚገባባቸው መሠረታዊ ጉዳዮች አንዱ እግዚአብሔርን ለመማፀን ነው፡፡ ማንኛውም ሰው ሱባዔ ሲገባ በቁርጥ ወደ ፈጣሪው የሚያቀርበው ተማኅፅኖ ሊኖረው ይገባል፡፡ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታና ዝግጅት ሱባዔ የሚገቡ ሰዎች ከሱባዔ በኋላ ምን እንደ ተመለሰላቸው የሚያውቁት ነገር ስለማይኖር ሱባዔ በመግባታቸው የሚያገኙት ነገር የለም፡፡

ስለዚህ ሱባዔ ከመግባታችን በፊት፡- ሱባዔ የምገባው ለምንድን ነው? በማለት ራሳችንን መጠየቅ ይኖርብናል፡፡ ለምሳሌ አንድ ክርስቲያን በግል ሕይወቱ ዙሪያ ስለ ሀገር ሰላም፣ ስለ ጓደኛው ጤና ወዘተ ጉዳዮች ላይ ፈጣሪውን ይማፀናል፡፡ በዚህ ጊዜ በግል ሕይወቱም ሆነ በሀገር ጉዳይ ለገባው ሱባዔ ወዲያውኑ መልስ ሊያገኝ ይችላል፤ እንዲሁም መልሱ ሊዘገይ ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ ከተሐራሚው ትዕግሥት /መታገሥ/ ይጠበቅበታል፤ «ለምን ላቀረብኩት ጥያቄ ቶሎ መልስ አልተሰጠኝ?» በማለት ማማረርና እግዚአብሔርን መፈታተን ተገቢ አይደለም፡፡

ለምሳሌ በጓደኛው ውድቀት ምክንያት ሱባዔ ገብቶ በአንድ ሳምንት ውስጥ መልስ ያገኘ የአንድ ገዳም አገልጋይ ታሪክ መመልከት ተገቢ ነው፡፡

አኃው ለተልእኮ በወጡበት አንዱን ድቀት አግኝቶት ያድሯል፡፡ በነጋው ወንድሜ እኔ ድቀት አግኝቶኛልና እንግዲህ ወዲህ ተመልሼ ከዚያ ገዳም አልሔድም፤ ሽለሙን መስዬ እኖራለሁ አለው፡፡እኔም እንዲሁ አግኝቶኛል፤ ይልቁንስ ሔደን ኃጢአታችንን ለመምህረ ንስሐችን ነግረን፤ ቀኖናችንን ተቀብለን እንደ ቀደመው ኾነን እንኖራለን ብሎ አጽናንቶ ይዞት ሔደ፡፡

ሔደው ለመምህረ ንስሐቸው ነግረው ቀኖናቸውን ተቀብለው 1 /አንድ/ ሱባዔ፣ ቀኖና እንዳደረሱ ሰረይኩ ለከ በእንተ ዘኢገብረ እኁከል፤ ኃጢአት ስላላደረገው ወንድምህ ይቅር ብዬሃለሁ የሚል ድምፅ አሰምቶታል፡፡ /ዜና አበው/፡፡

ከላይ ታሪካቸው የሰፈረው የገዳም አገልጋዮች ለአገልግሎት በተላኩበት አገር አንዱ ድቀት አግኝቶት በዝሙት ሲወድቅ ጓደኛው እንደ እርሱ ድቀት እንዳገኘው አድርጐ ጓደኛውን በማጽናናት ወደ ገዳም በመመለስ አንድነት ኾነው ሱባዔ ይገባሉ፡፡ አንድ ሱባዔ /ሰባት ቀን/ እንደ ጨረሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ኃጢአት ሳይሠራ ለአንተ ብሎ ሱባዔ ስለገባው ወንድምህ ስል ይቅር ብዬሃለሁ የሚል ፈጣን መልስ አግኝቷል፡፡

ስለዚህ ሱባዔ በግል ሕይወትም ሆነ በጓደኛችን ሕይወት ዙሪያ ስንገባ ፈጣን ወይም የዘገየ መልስ ሊሰጠን ስለሚችል በትዕግሥት መጠባበቅ ይኖርብናል፡፡

#ይቀጥላል
በቀጣይ ክፍል ሱባዔ ለመግባት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታና ዝግጅት?

ለእህት ወንድሞች ይማሩበት ዘንድ share አድረጉ

@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
494 viewsmahiber tsadikan, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 08:11:40 ሱባዔና ሥርዓቱ
ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ Share ያድርጉ

ያለንበት ወቅት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ጾመ ፍልሰታን የሚጾሙበት ሱባዔ የሚገቡበት ወቅት ነው፡፡ ለዚህ ወቅት ምእመናን ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ መልካም የሱባዔ ጊዜ ይሁንልን፡፡

ሱባዔ ምንድን ነው?

ሱባዔ በሰዋሰው ትርጉሙ ሰባት ማለት ነው፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጎም አንድ ሰው ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ እገናኛለሁ ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው፡፡ ሰባት ቁጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቁጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቁጥርን ፍጹምነት ያመለክታል፡፡ ዘፍ.2፥2፤ መዝ.118፥64፡፡

ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

ሱባዔ መቼ ተጀመረ?

ሱባዔ የተጀመረው ከውድቀት በኋላ በመጀመሪያው ሰው በአዳም ነው፡፡ ቅዱሳን መላእክት አዳምን ጸሎት መጸለይን እንዳስተማሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ይናገራሉ፡፡ መላእክት ለአዳም ጊዜያትን አስተምረውት ነበር፡፡ ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ፡፡ አዳም ጥፋቱን አምኖ ከባሕር ውስጥ ሱባዔ በመግባቱና በመጸለዩ እግዚአብሔር በማይታበል ቃሉ ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኀለሁ ሲል ቃልን ገብቶለታል /መጽሐፈ ቀሌምንጦስ አንቀጽ አራት/፡፡

#ይቀጥላል ....
በቀጣይ ሱባዔ ምንድን ነው ጥቅሙ?

ለእህት ወንድሞች ይማሩበት ዘንድ አጋሩ

@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
307 viewsmahiber tsadikan, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 09:27:04
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

።።።። ። ሐምሌ 19

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል
ዘብር እና ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ዋጋ 1300
420 viewsmahiber tsadikan, 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ