Get Mystery Box with random crypto!

'እንዲ እናምናለን አንታመናለን አብ ወልድ መንፋስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ብለን' # እንኳን ለወ | እምነ ጽዮን መንፈሳዊ ማህበር

"እንዲ እናምናለን አንታመናለን አብ ወልድ መንፋስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ብለን"
# እንኳን ለወርሐዊው የአብርሀሙ ሥላሴ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
የአብርሐምን ቤት የባረኩ አጋዕይስተ አለም ሥላሴ እኛንም በህይወታችን፣ በኑሮአችን በአገልግሎታችን፣በትዳርአችን በትምህርታችን፣ በሥራችን ይባርኩን ።
ሥሉስ ቅዱስ ለምታምን ሁሉ እምነትን በረከትን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርጉልን አሜን ::
መልካም እለተ ይሁንልን
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
እምነ ጽዮን መንፈሳዊ ማህበር