Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ ለሰሜን ወሎ ዞንና አጎራባች ማህበረሰብ ክፍሎች ፦ የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒ | ማህደረ ጤና☞

#ጥቆማ

ለሰሜን ወሎ ዞንና አጎራባች ማህበረሰብ ክፍሎች ፦

የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሀረር ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር እንዲሁም ከአንገት በላይ እባጭ ያለባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች #በነፃ_የህክምና አገልግሎት ለመስጠት አቅዷል።

በሆስፒታሉ ቢሮ ቁጥር 12 ላይ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ 0333311680 / 0920218203 በመደወል ከ1/09/2014 ዓ/ም ጀምሮ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን ይቻላል።

(ላልሰሙትም አሰሙ)

@tikvahethiopia