Get Mystery Box with random crypto!

Home

የቴሌግራም ቻናል አርማ ma1og — Home H
የቴሌግራም ቻናል አርማ ma1og — Home
የሰርጥ አድራሻ: @ma1og
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 51

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-29 08:38:09 ሰይፈ መለኮት

ይህ ጸሎት ትልቅ እና የቅዱስ እግዚአብሔር መለኮታዊ ጸሎት ነው::

የመለኮት ሰይፍ የክፉ አጋንንት ሴራ ይቆርጣል::
የክፉ የመተት አጋንንት ስራ ያፈርሳል::
የዓይነ ጥላ መናፍስት እና የዛር ነገዶችን ፍፁም ከህይወታችን ያርቃል::

የሰይፈ መለኮት ጸሎት አጠቃቀም!

ጧት ጧት ተነስተው በባዶ ሆድ በንፁህ ውኃ ሰባት ሰባት እየጸለዩ መጠጣት::
ጽፈው ብይዙትም ከብዙ የአጋንንት ፈተና ይከላከልሎታል::

ይህ ጸሎት ስያደርሱ ንፁህ መሆኖትን አይዘንጉ::

ከሃገር ውጭ ሁናችሁ እዚሁ መጥታችሁ መፍትሔ መጠቀም ያልቻላችሁም ይህንኑ ሰይፈ መለኮት ጸሎት ትጠቀሙ ዘንድ ምኞቴ ነው::


የአበው ስራ ውጤቱ ምስክር ነው::



የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0930963013
በኢሞ -በዋትሳብ -0930963013
2.1K viewsመርጌታ መንግስቱ, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 07:16:31 #ስለ ቶንሲል ህመም ምልክቶች እና መፍትሔ#
የቶንሲላይተስ በሽታ ቶንሲሎችን የሚያጠቃ ኢንፌክሽን ሲሆን በየአመቱ በሚልዮን
የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል።
ቶንሲሎች በጉሮሮአችን ጀርባ የሚገኙ የሰውነት አካሎች ሲሆኑ የሊምፎይድ ቲሹ ስብስብ
ናቸው። ሊምፎይድ ቲሹ የሚባለው የሰውነት ክፍል ሰውነታችንን የበሽታ መከላከል አቅም
ከሚሰጡት ክፍሎች አንዱ አካል ነው።
ቶንሲላይተስ ህመም ያለበት በሽታ ቢሆንም ብዙ ግዜ አሳሳቢ የጤና ችግር አይፈጥርም።
አብዛኛው ሰው ያለ ምንም ህክምና በቀናት ውስጥ ከበሽታው ማገገም ይችላል። ከ7-10
ቀን ውስጥ የሚጠፋ ኢንፌክሽን ነው።
በዚህ ጽሁፍ የቶንሲላይተስ መንስኤዎችን፣ ምልክቶችን እና ህክምናዎች እንዳስሳለን።
#የቶንሲል ምልክቶች#
የሚከተሉት ስሜቶች የቶንሲላይተስ ምልክቶች ናቸው፦
የቆሰለ ጉሮሮ። በመዋጥ ወቅጥ ህመም።
የቀላ እና ያበጠ ቶንሲል
የሰውነት ሙቀት መጨመር
ራስ ምታት
ለመዋጥ መቸገር
ጆሮ እና አንገት ላይ የሚፈጠር ህመም
የድካም ስሜት
እንቅልፍ መቸገር
ሳል
የብርድ ስሜት
አገጭ ስር የሚገኙ ሊምፍ ኖዶች ላይ የሚፈጠር ማበጥ
የሚከተሉት ምልክቶች ለቶንሲል ህመም የተለመዱ ባይሆኑም አንዳንድ ሰዎች ላይ ሊፈጠሩ
ይችላሉ።
ከፍተኛ የድካም ስሜት
የሆድ ህመም እና ማስመለስ
ማቅለሽለሽ
የድምጽ መለዋወጥ
መጥፎ የአፍ ጠረን
አፍን መክፈት መቸገር
እና የመሳሰሉት ችግር የመፍጠር ዓቅም አለው።
ቶንሲል እንዴ በዕጽዋት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ እንችላለን?
#የጠለንጅ ጫፍ ቅጠል#
ጠለንጅ በምስሉ እንደሚታየው ከደጋ እስከ ወይነ ደጋ እንዲሁም ቆላማ መልክዓ ምድር
የሚስማማው ሲሆን በየጓሮ እና በየእርሻው እንደ አረም የሚበቅል #ስለ ቶንሲል ህመም ምልክቶች እና መፍትሔ#
የቶንሲላይተስ በሽታ ቶንሲሎችን የሚያጠቃ ኢንፌክሽን ሲሆን በየአመቱ በሚልዮን
የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል።
ቶንሲሎች በጉሮሮአችን ጀርባ የሚገኙ የሰውነት አካሎች ሲሆኑ የሊምፎይድ ቲሹ ስብስብ
ናቸው። ሊምፎይድ ቲሹ የሚባለው የሰውነት ክፍል ሰውነታችንን የበሽታ መከላከል አቅም
ከሚሰጡት ክፍሎች አንዱ አካል ነው።
ቶንሲላይተስ ህመም ያለበት በሽታ ቢሆንም ብዙ ግዜ አሳሳቢ የጤና ችግር አይፈጥርም።
አብዛኛው ሰው ያለ ምንም ህክምና በቀናት ውስጥ ከበሽታው ማገገም ይችላል። ከ7-10
ቀን ውስጥ የሚጠፋ ኢንፌክሽን ነው።
በዚህ ጽሁፍ የቶንሲላይተስ መንስኤዎችን፣ ምልክቶችን እና ህክምናዎች እንዳስሳለን።
#የቶንሲል ምልክቶች#
የሚከተሉት ስሜቶች የቶንሲላይተስ ምልክቶች ናቸው፦
የቆሰለ ጉሮሮ። በመዋጥ ወቅጥ ህመም።
የቀላ እና ያበጠ ቶንሲል
የሰውነት ሙቀት መጨመር
ራስ ምታት
ለመዋጥ መቸገር
ጆሮ እና አንገት ላይ የሚፈጠር ህመም
የድካም ስሜት
እንቅልፍ መቸገር
ሳል
የብርድ ስሜት
አገጭ ስር የሚገኙ ሊምፍ ኖዶች ላይ የሚፈጠር ማበጥ
የሚከተሉት ምልክቶች ለቶንሲል ህመም የተለመዱ ባይሆኑም አንዳንድ ሰዎች ላይ ሊፈጠሩ
ይችላሉ።
ከፍተኛ የድካም ስሜት
የሆድ ህመም እና ማስመለስ
ማቅለሽለሽ
የድምጽ መለዋወጥ
መጥፎ የአፍ ጠረን
አፍን መክፈት መቸገር
እና የመሳሰሉት ችግር የመፍጠር ዓቅም አለው።
ቶንሲል እንዴ በዕጽዋት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ እንችላለን?
#የጠለንጅ ጫፍ ቅጠል#
ጠለንጅ በምስሉ እንደሚታየው ከደጋ እስከ ወይነ ደጋ እንዲሁም ቆላማ መልክዓ ምድር
የሚስማማው ሲሆን በየጓሮ እና በየእርሻው እንደ አረም የሚበቅል ስያፈራም ልብስ የሚይዝ
የተክል ዓይነት ነው።
የጠለንጅ የጫፉ ቅጠል ከ ፯ ቅርንጫፍ ጫፍ ጫፉ በመቁረጥ ቶንሲል በሽታ በሚያስቸግረን
ሰዓት!
ጧት በባዶ ሆድ በእጅ በደንብ አድርጎ በማሸት ውኃው በአንድ ሾርባ ማንኪያ በመለካት
መውሰድ።
ወይም የተቆረጠው የጠለንጅ ጫፍ እያላመጡ በማኘክ ውኃ ውኃውን ብቻ መዋጥ!
ይህ ድርጊት በተደጋጋሚ ጧት ጧት ከ ፫ እስከ ፯ ቀን መጠቀም።
ሙሉ ለሙሉ ያድናል።
የጎንዮሽ እንከን የለውም!
ለህጻን በትንሽዋ የሻይ ማንኪያ ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ 0930963013 በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
2.2K viewsመርጌታ መንግስቱ, 04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 19:32:48 ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው

#ሰላም
#ፍቅር
#ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለብርቅየ ልጆችዋ ይሁን!

#ETHIOPIA

ዓለም በአስከፊው የወረርሺኝ ኮሮና በሽታ እየታመሰች አንተ ስለስንፈተ ወሲብ ትጽፋለህ ብላችሁ ብታስቡም ቅሉ!!!

ለጊዜው አስፈላጊ ሁኖ በማግኘቴ እንዲሁም ብዙ ጥያቄዎች ስለቀረብሉኝ ይህንኑ መፍትሔ ከተብኩላችሁ!

ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!!

ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡

የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣

ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡

ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ!

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡

– የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)

– የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)

– ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)

– የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡

በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት


ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡

መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡

ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡

ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ 

በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!!

በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም።
ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ!
በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች ዘግበውት አልፈዋል።

ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንዳ ችግሩ ይከሰታል ብለው ደመደሙ።

ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።

#ለምሳሌ

_የስራ ጫና
_ጭንቀት
_ፍርሃት
_ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር..
_ዝሙት
_ሕልመ ሌሊት
_ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።

ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።
_የወሲብ ጥላቻ
_የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ
_ብልት አለመነሳት
_ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።

ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል።
#ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ
ለበለጠ መረጃ 0930963013 ይደውሉ
2.8K viewsመርጌታ መንግስቱ, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 11:15:35 #ስለ ቶንሲል ህመም ምልክቶች እና መፍትሔ#
የቶንሲላይተስ በሽታ ቶንሲሎችን የሚያጠቃ ኢንፌክሽን ሲሆን በየአመቱ በሚልዮን
የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል።
ቶንሲሎች በጉሮሮአችን ጀርባ የሚገኙ የሰውነት አካሎች ሲሆኑ የሊምፎይድ ቲሹ ስብስብ
ናቸው። ሊምፎይድ ቲሹ የሚባለው የሰውነት ክፍል ሰውነታችንን የበሽታ መከላከል አቅም
ከሚሰጡት ክፍሎች አንዱ አካል ነው።
ቶንሲላይተስ ህመም ያለበት በሽታ ቢሆንም ብዙ ግዜ አሳሳቢ የጤና ችግር አይፈጥርም።
አብዛኛው ሰው ያለ ምንም ህክምና በቀናት ውስጥ ከበሽታው ማገገም ይችላል። ከ7-10
ቀን ውስጥ የሚጠፋ ኢንፌክሽን ነው።
በዚህ ጽሁፍ የቶንሲላይተስ መንስኤዎችን፣ ምልክቶችን እና ህክምናዎች እንዳስሳለን።
#የቶንሲል ምልክቶች#
የሚከተሉት ስሜቶች የቶንሲላይተስ ምልክቶች ናቸው፦
የቆሰለ ጉሮሮ። በመዋጥ ወቅጥ ህመም።
የቀላ እና ያበጠ ቶንሲል
የሰውነት ሙቀት መጨመር
ራስ ምታት
ለመዋጥ መቸገር
ጆሮ እና አንገት ላይ የሚፈጠር ህመም
የድካም ስሜት
እንቅልፍ መቸገር
ሳል
የብርድ ስሜት
አገጭ ስር የሚገኙ ሊምፍ ኖዶች ላይ የሚፈጠር ማበጥ
የሚከተሉት ምልክቶች ለቶንሲል ህመም የተለመዱ ባይሆኑም አንዳንድ ሰዎች ላይ ሊፈጠሩ
ይችላሉ።
ከፍተኛ የድካም ስሜት
የሆድ ህመም እና ማስመለስ
ማቅለሽለሽ
የድምጽ መለዋወጥ
መጥፎ የአፍ ጠረን
አፍን መክፈት መቸገር
እና የመሳሰሉት ችግር የመፍጠር ዓቅም አለው።
ቶንሲል እንዴ በዕጽዋት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ እንችላለን?
#የጠለንጅ ጫፍ ቅጠል#
ጠለንጅ በምስሉ እንደሚታየው ከደጋ እስከ ወይነ ደጋ እንዲሁም ቆላማ መልክዓ ምድር
የሚስማማው ሲሆን በየጓሮ እና በየእርሻው እንደ አረም የሚበቅል ስያፈራም ልብስ የሚይዝ
የተክል ዓይነት ነው።
የጠለንጅ የጫፉ ቅጠል ከ ፯ ቅርንጫፍ ጫፍ ጫፉ በመቁረጥ ቶንሲል በሽታ በሚያስቸግረን
ሰዓት!
ጧት በባዶ ሆድ በእጅ በደንብ አድርጎ በማሸት ውኃው በአንድ ሾርባ ማንኪያ በመለካት
መውሰድ።
ወይም የተቆረጠው የጠለንጅ ጫፍ እያላመጡ በማኘክ ውኃ ውኃውን ብቻ መዋጥ!
ይህ ድርጊት በተደጋጋሚ ጧት ጧት ከ ፫ እስከ ፯ ቀን መጠቀም።
ሙሉ ለሙሉ ያድናል።
የጎንዮሽ እንከን የለውም!
ለህጻን በትንሽዋ የሻይ ማንኪያ ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ 0930963013 በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
3.1K viewsመርጌታ መንግስቱ, 08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 16:40:46
3.1K viewsመርጌታ መንግስቱ, 13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 08:41:55 ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

በቅንነት ሸር እናድርግ

የገርጋሪ ( የዓይነጥላ መንፈስ) ምንድነው ?

ዛሬ ስለገርጋሪና የዓይነ ጥላ መናፍስት እናያለን ።

የገርግር ወይም የአይነ ጥላ መናፍስቶች የተለያየ ዝርያና ነገድ ያላቸው ሲሆኑ በዋነኛነት
የጥንተ ጠላታችን የዲያብሎስ ዝርያዎች ናቸው።
ዲያብሎስ በቅናትና በምቀኝነት የመጀመሪያው አባታችን አዳምንና እናታችን ሔዋንን እግዚአብሔር ባርኮ ከሰጣቸው ከገነት ወደ ሲኦል ከሲኦል ወደ ምድረ ፋይድ እንዲወርዱ አድርጓቸዋል

የገርጋሪ መናፍስት ማለት፦እጅግ በጣም ምቀኛና ቀናተኛ የሰውን ልጅ ህይወት መሰናክል ውስጥ የሚከቱና ምስቅልቅል የሚያደርጉ የዛርና የአጋንንት ውላጅ መናፍስቶች ናቸው ።

እኒህ የገርግር መናፍስቶች የተለያየ ስልት ይዘው የሰውን ልጅ አእምሮ በመቆጣጠርና የተለያዩ በሽታዎችን እያሰየሙ እንዲሁም የዘመናዊ ህክምናን በመላመድ ተስፋ እያስቆረጡ
በህይወት ላይ ተፅኖ ሲፈጥሩብን ይኖራሉ

እንዲሁም  የሰው የበታች ፣ የአልጋ ቁራኛ ፣ደህ ፣ ብቸኛ ፣ እድለቢስ፣
ከርታታ ፣ምኞት ብቻ ፣ሰርቶ ከንቱ ፣ ገንዘብ አባካኝ ፣እንድንሆን ሲያደርጉን ይኖራሉ

የገርግር መናስቶች ከልጅነት እስከ እርጅና ሰዎችን በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናይ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን
የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ አምልኮ እንዳንሄድ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ ከሞት የሚያደርሱየጥፋት መናፍስቶች ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት መንገድ የለም፦

ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
ፍቅር እንዳይኖር
ትዳር እንዳንይዝ
ልጅ እንዳንወልድ
ሀገር ሰላምእንዳይሆን
ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ
የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
እራስን ማስጠፋት
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ከብዙ በጥቂቱ የሚገረግሩ መናፍስቶች ውጤት ነው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተና በቤተሰቦቻችሁ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን መፍትሔውንና ጸሎቱን በእያላችሁበት ደርሶአችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ሕማመ አጋንንት አልቦ ስም ዘየሀዩ በታህተ ሰማይ ወምድር ዘእንበለ ስሙ ለእግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ

አልፋ መሕላኤል ዝኤል ግኤል ላእለ ግኤል ታርሞኖኤል ቤጣ የውጣ ትስቡጣ ፋሲልያሱ ሙኪርያ ሙግያ ኬንያ አዊን ጋዴን ላን ረባን ታርሞን አውድው ታው ሕያው ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ኮር ፫ አድኅነኒ

እምህማመ አጋንንት ፀዋጋን ወእም ሰብእ መሠርያን ከመ ይሰስሉ እምላእሌየ ሠራዊተ ሌጌዎን አጋንንት በሰርክ ወበምሴት በጽባህ ወበቀትር እለ ያደነግፁ ሰብአ ወያባሀንኑ በህልመ ሌሊት እምድድቅ ወእም ጋኔነ ቀትር አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) ........ እገሌ (እገሊት)

#ገቢር
በፀጉር ቅቤ 14 ጊዜ ደግሞ መቀባት
በሌሊት ውሀ 14 ጊዜ ደግሞ መጠመቅ መጠጣት
በብር መስቀል በመዳብ መስቀል 21 ጊዜ ደግሞ መያዝ
በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ፅፎ የግመሮ የዕፀ ሳቤቅ (የሐረግ እሬሳ ) ስሮችን ደቁሶ በመጨመር ከትቦ መያዝ።
ከባሏ(ትዳሯ) አለምድ ላለች እሴት በቅቤ ደግሞ መቀባት በውሀ ደግሞ ማጠጣት ማጥመቅ።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

አድራሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ ሽናሻ እንገኛለን።

0930963013
0930963013 በስራ ሰዓት ይደውሉ
4.0K viewsመርጌታ መንግስቱ, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 07:17:41 የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ

የምንሰራው ጥበብ
============

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
https://t.me/Ma1og
ስ.ቁ 0930963013
2.9K viewsመርጌታ መንግስቱ, 04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 20:37:33 #ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ

#ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ

#ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ?

#የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል

#ተጽኖአቸውስ ምንድነው ?

#ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል )
#ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል )
#ቤተሰብን ያስጠላል
#ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#ተስፋ ያስቆርጣል
#ብር ይገረግራል ( ይበትናል)

#ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል)
#የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
#የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል
#የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል

#የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
#የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል )
#የወገብ ሕመም ይፈጥራል

#የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል
#ክፉ ጠረን ያመጣል
#መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
#ከባድ ላብ ይፈጥራል

#ቁርጥማት ያመጣል
#እግር ሰብስቦ ይይዛል
#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል
#ትዳር ማስጠላት

#ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት
#ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ)
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ
ጋዝ መብዛት
#ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል

#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ )

#ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት
#ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር

#ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ

#የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል

በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ
#ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ።


# በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን

# ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ
እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት

ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___

ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ

አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን

በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት

በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____

ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ___ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ ____

በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/

ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !!

ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል
ገቢር

፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት
፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት
፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ
፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!!

ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች


#ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 0930963013
3.0K viewsመርጌታ መንግስቱ, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 07:07:10 መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል።
በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል።
ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም።

2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ
የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤
የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ
የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ
የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ
ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል።

3ኛ, ለህዝብ ፍቅር

የዝግባ ሙጫ
ቅብዓ ሜሮን
የ ጥርኝ ሽቶ
ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ።

4ኛ, ለስኳር በሽታ

የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ
የቁልቋል ቀንበጥ
የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ
የዕንጭብር ሥር
ከርቤ ዕጣን
የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው።
ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው።

5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ

የዝግባ ሙጫ
የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር
የዋርካ ተቀጽላ
የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም።

እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና !
ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን።

ሚካኤል!!!
ለበለጠ መረጃ 0930963013
ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
2.6K viewsመርጌታ መንግስቱ, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 06:18:09 መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል።
በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል።
ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም።

2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ
የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤
የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ
የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ
የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ
ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል።

3ኛ, ለህዝብ ፍቅር

የዝግባ ሙጫ
ቅብዓ ሜሮን
የ ጥርኝ ሽቶ
ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ።

4ኛ, ለስኳር በሽታ

የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ
የቁልቋል ቀንበጥ
የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ
የዕንጭብር ሥር
ከርቤ ዕጣን
የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው።
ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው።

5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ

የዝግባ ሙጫ
የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር
የዋርካ ተቀጽላ
የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም።

እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና !
ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን።

ሚካኤል!!!
ለበለጠ መረጃ 0930963013 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
2.5K viewsመርጌታ መንግስቱ, 03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ