Get Mystery Box with random crypto!

Home

የቴሌግራም ቻናል አርማ ma1og — Home H
የቴሌግራም ቻናል አርማ ma1og — Home
የሰርጥ አድራሻ: @ma1og
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 51

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-14 17:48:00 ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ

እኔን ማማከር ትችላላችሁ

1.በህይወታቹህ
2.በትዳር ጉዳይ
3.በትምህርት ጉዳይ
4.በሱስ ጉዳይ
5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ
6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ
7.በስራቹህ ጉዳይ
8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ
9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ
10.በጤናቹህ ጉዳይ

በቅንነት ሼር ሼር አድርጉ ለተቸገሩ ይድረስ

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን


0930963013
299 viewsመርጌታ መንግስቱ, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 17:47:52
293 viewsመርጌታ መንግስቱ, 14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:41:19 በ7 ቀን ብቻ

የHIV በሽታ መድሀኒት እኛ ጋር አለብዙዎች እየዳኑ ነው።
ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0930963013

አጠቃቀሙ?

ለ7 ቀን በማር በመደባለቅ ጥዋት ጥዋት ይውሰዱ ። መድሀኒቱን ከወሰዱ በኋላ 9 ሰአት ላይ ከተገኘ የፍየል ቅቅል ካልተገኘ ደግሞ የአትክልት ሾርባ መውሰድ።

????? በስንት ጊዜ መዳኑ ይታወቃል

የኤች አይቪ ማራዘሚያ ለጀመረ ሰው ውጤቱ በ40 ቀን ይታወቃል

ማራዘሚያ ላልጀመረ ደግም በ8ተኛው ቀን ይታወቃል

ከምንድነው የሚሰራው ምን ያህል ይሰራል?

መድሀኒቱ ከእጽዋት ነው እስካሁን በዙ ሰዋች ወስደዋል ብዙ ሰው ድኗልም።

አድራሻችን?

አድራሻችን ሼንሻንጉል ጉምዝ ሲሆን ያለንበት መምጣት ለምትችሉ ሰዋት ከኛ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን መምጣት ለማትችሉ ግን ማላቹህበት በፓስታ ፣ በDHL ፣ አልያም በመኪና እንልካለን።

ክፍያ?

ክፍያ ቅድሚያ ነው ብዙዎች ተጠቅመን እንክፈል ብለው ድነው ሳይከፈሉ ቀርተዋል ስለዚህም ከዚህ በኋላ ማንኛውም ሰው ቅድሚያ ነው የሚከፍለው።

ዋጋው 50.000 ብር ነው ላልዳኑ ሰዋች ሙሉ ገንዘብ እንመልሳለን አለመዳናቸውን ታክመው ማምጣት አለባቸው።

ይህንን ስንል ያልዳነ ሰው አለ ሳይሆን ለግዜው ማረጋገጫ እንዲሆን ነው

የመንግስት ፈቃድ አላቸው ወይ

የመንግስት ፈቃድ ለአጠቃላይ የባህል ህክምና አለን ነገር ግን ለኤች አይቪ የለንም ምክንያቱም ይህን ለማረጋገጥ እስከ 4 አመት ይፈጃል እሱም ብዙ ጣጣ አለው።

የጎንዮሽ ጉዳት አለው ወይ?

መድሀኒቶቻችን ከእፅዋት እሚሰሩ ከኬሚካል የፀዱ ስልሆን የጎንዮሽ ጉዳት የለውም

0930963013
832 viewsመርጌታ መንግስቱ, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 13:10:11 መርጌታ መንግስቱ :
ነኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ

0930963013
1.1K viewsመርጌታ መንግስቱ, 10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 09:53:39
1.2K viewsመርጌታ መንግስቱ, 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 09:51:59 ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ ሥራይ
2, #ለመፍትሔ ሐብት
3, #ለሕዝብ መስተፋቅር
4, #ለግርማ ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለሁሉም መፍትሄ አለን

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።

ለበለጠ መረጃ 0930963013 ይደውሉ።
1.3K viewsመርጌታ መንግስቱ, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 16:28:09 መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል።
በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል።
ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም።

2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ
የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤
የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ
የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ
የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ
ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል።

3ኛ, ለህዝብ ፍቅር

የዝግባ ሙጫ
ቅብዓ ሜሮን
የ ጥርኝ ሽቶ
ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ።

4ኛ, ለስኳር በሽታ

የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ
የቁልቋል ቀንበጥ
የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ
የዕንጭብር ሥር
ከርቤ ዕጣን
የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው።
ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው።

5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ

የዝግባ ሙጫ
የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር
የዋርካ ተቀጽላ
የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም።

እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና !
ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን።

ሚካኤል!!!
ለበለጠ መረጃ 0930963013
ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
2.1K viewsመርጌታ መንግስቱ, 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 16:31:49 ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

በቅንነት ሸር እናድርግ

#የወባ_በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ

የወባ በሽታ / malaria ምንድን ነዉ??

በኢትዮጲያ ሀገራችን በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡
የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ በስፋት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝውውራችን የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን ፕሮቶዞአል ዝርያ ነው ፡፡
የወባ በሽታ በኢትዮጲያ ብዙ
ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና ሞት በማስከተል ቀዳሚ በሽታ ነው ።

በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይነት የወባ በሽታ አሉ፦
1.#የጭንቅላት ወባ ፡- በአብዛኛው በኢትዮጲያ ቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን ከፍትኛ ጉዳት እና ብዙ ሞት ያስከትላል
2.#ትንሽዋ ወባ ፡-በአብዛኛው በኢትዮጲያ ጋምቤላ አካባቢና በአነስተኛ መጠን በቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን በተደጋጋሚ በመነሳት ታማሚውን በማሰቃየት ትታወቃለች ፡፡

የወባ በሽታ ምልክቶች፡-
ፕሮቶዞአል ደም ዝውውራችን ውስጥ ከገባ በኋላ ለመራባት እና ለማድግ የቀይ ደም ህዋስን አካል በመብላት እና የቀይ ደም ህዋስን ቅርጽ በመቀየር ቶሎ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የሰውንታችን ተፈጥሮአዊ መከላከል ሂደት ጋር በተያያዘ ብዙ ምልክቶችን
ይፈጠራል፦
እራስ ምታት
ድካም
የሆድ ህመም
የጡንቻ ህመም
ትኩሳት
ብርድ ብርድ ማለት አና ማንቀጥቀጥ
ማቅለሽለሽ አና ማስመልስ
ፈጣን የልብ ምት
ደም ማነስ ምልክት
ጣፊያ ማደግ
ደም ውሰጥ ስኳር ማንስ / የረሀብ ምልክት
ቶሎ ህክምና ካላገኘ በጣም መዝለፍለፍ
የሰውነት ሙቀት አተነፋፈስ ልብ ምት እና ደም ግፊት መዛባት
እራስን መሳት
ሽንት በደንብ አለመአጣራት እና ትንሽ ሽንት መውጣት
የደም መርጋት መፍሰስና ደም ማነስ
አሲድ በሰውነታችን ውሰጥ መከማቸት

የወባ በሽታ መፍትሔ

የመቅመቆ ስር ነቅሎ አድርቆ አልሞ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ መቅመቆ ትንሽ ማር ጨምሮ በአንድ ሌትር ውሀ አንተክትኮ አፍልቶ ግማሹ ሲቀር አንድ የውሀ ብርጭቆ ሞልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው መርዛማነት ሳይድ ኢፌክት የለውም የተወሰነ ያስቀምጣል ከሆድ ላይ ያለውን የወባ ስራይ ጠራርጎ ያወጣዋል ሙሉ በሙሉ ከወባ ይፈውሳል በራሐማ ቦታ በወባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሽር በማድረግ አጋሯቸው።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸምቱ
0930963013 በስራ ሰዓት ይደውሉ

ምስሎችን ከታች ይመልከቱ
https://t.me/c/1551849451/1 https://t.me/c/1551849451/1
2.0K viewsመርጌታ መንግስቱ, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 18:08:46
# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።

0930963013
2.5K viewsመርጌታ መንግስቱ, edited  15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 09:43:14
2.1K viewsመርጌታ መንግስቱ, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ