ሰይፈ መለኮት ይህ ጸሎት ትልቅ እና የቅዱስ እግዚአብሔር መለኮታዊ ጸሎት ነው:: | Home

ሰይፈ መለኮት

ይህ ጸሎት ትልቅ እና የቅዱስ እግዚአብሔር መለኮታዊ ጸሎት ነው::

የመለኮት ሰይፍ የክፉ አጋንንት ሴራ ይቆርጣል::
የክፉ የመተት አጋንንት ስራ ያፈርሳል::
የዓይነ ጥላ መናፍስት እና የዛር ነገዶችን ፍፁም ከህይወታችን ያርቃል::

የሰይፈ መለኮት ጸሎት አጠቃቀም!

ጧት ጧት ተነስተው በባዶ ሆድ በንፁህ ውኃ ሰባት ሰባት እየጸለዩ መጠጣት::
ጽፈው ብይዙትም ከብዙ የአጋንንት ፈተና ይከላከልሎታል::

ይህ ጸሎት ስያደርሱ ንፁህ መሆኖትን አይዘንጉ::

ከሃገር ውጭ ሁናችሁ እዚሁ መጥታችሁ መፍትሔ መጠቀም ያልቻላችሁም ይህንኑ ሰይፈ መለኮት ጸሎት ትጠቀሙ ዘንድ ምኞቴ ነው::


የአበው ስራ ውጤቱ ምስክር ነው::



የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0930963013
በኢሞ -በዋትሳብ -0930963013
Home

Home

@ma1og
51 ተመዝጋቢዎች
ስፖርት ምድብ