Get Mystery Box with random crypto!

ውበት እንደተመልካቹ!!! ውበት እንደተመልካቹ ሲልቅም ማህበረሰብ እንደዳበረበትና የባህል እይታ | #LWEQESH-Ethiopia

ውበት እንደተመልካቹ!!!

ውበት እንደተመልካቹ ሲልቅም ማህበረሰብ እንደዳበረበትና የባህል እይታ የተወሰነ ይሆናል።
በመካከለኛው አፍሪካ በምስራቅ ኮንጎ በማንግቤቱ ማህበረሰብ ዘንድ ውበትን ለማጉላትና ደምቆ ለመታየት የሚጠቀሙት መንገድ ከተለምዶ ለየት ያለ ነው።

ይህም በማህበረሰብ ዘንድ ትልቅ እና ሾጣጣ ጭንቅላት የውበት የእውቀት እንዲሁም የክብር መገለጫ መሆኑ ሲሆን ቅርፁን ለማምጣት አንድ ህፃን ከአራስነት ጀምሮ አናቱን በጨርቅ በመጠምጠም ሾጣጣ ያደርጉታል።ሂደቱም ልፖምቦ በመባል ይታወቃል።
@LWEQESH_Events