Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ከ11:00 ጀምሮ የቀጥታ ስርጭት የፈውስ ፕሮግራም ከፓስተር ክሪስ ጋር። አማኑኤል ሆይ የክንፍ | Lovedface የተወደደ መልክ

ነገ ከ11:00 ጀምሮ የቀጥታ ስርጭት የፈውስ ፕሮግራም ከፓስተር ክሪስ ጋር። አማኑኤል ሆይ የክንፍህ መዘርጋት የኢትዮጵያንና የምድሪቱን ስፍት ይሞላል! ኦ ሃሌሉያ! "ስሜን ለምትፈሩጨለእናንተ የፅድቅ ፀሀይ ትወጣለች ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል" (ሚል 4:2) ተብሎ የተፃፈው ቃል ይፈፀማል። ለእናንተ የሙሉነት ቀን እንደሚሆን አውቃለሁ። በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ሊንኩን ፕሮግራሙ እንደጀመረ እዚህ አስቀምጣለሁ።

እወዳችኋለሁ. አማኑኤል