Get Mystery Box with random crypto!

LUPET

የቴሌግራም ቻናል አርማ love_unity_peace_for_ethio — LUPET L
የቴሌግራም ቻናል አርማ love_unity_peace_for_ethio — LUPET
የሰርጥ አድራሻ: @love_unity_peace_for_ethio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.66K
የሰርጥ መግለጫ

ምን አጥተዋል
ምንስ መግዛት ፈልገዋል
ሁሉም አለ በውስጥ መስመር ይፃፉልን
@abriimaya
@afomiabri

ሰላም ለሀገራችን
ኢትዮጲያ ለዘለአለም ታፍራና ተከብራ ትኑር!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-10 11:00:00
እናመሰግናለን
LUPET

@Love_unity_peace_for_ethio
8.0K viewsedited  08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-07 10:53:05
በመስቀል አደባባይ የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
*******************
"ሀገሬን እጠብቃለሁ መስዋዕትነት እከፍላለሁ” በሚል መሪ ቃል ህዝቡ ከመከላከያ ጎን መቆሙንና አሸባሪዎቹን ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች የሚያደርጉትን የጥፋት እንቅስቃሴ ለማውገዝ በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
ፕሮግራሙ በሰላም እንዲጠናቀቅ የከተማው ነዋሪ በተለይ ደግሞ የሰላማዊ ሰልፉ ታዳሚዎች ከፀጥታ አካላት ጎን በመቆም ተገቢውን ትብብር ማድረጋቸውን ፣ ህብረተሰቡም የፀጥታው ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል አመለካከት በመያዝ ለፀጥታው ስራ ስኬታማነት የድርሻውን እየተወጣ እንደሆነ ፖሊስ አስታውሷል።
ነዋሪው እያበረከተ ላለው ቀና ትብብር እንዲሁም ደከመን ሰለቸን ሳይሉ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ለሚገኙ መላው የፀጥታ አካላት እና የዛሬውን ሰልፉ ላስተባበሩና ለመሩ አካላት በሙሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ በፀጥታ አካላት ስም ምስጋናውን አቅርቧል።
የከተማውን ጸጥታ ለማስከበር በሚሰሩ ልዩ ልዩ ተግባራት ህብረተሰቡ እያበረከተ ያለውን አስተዋፆ አጠናክሮ እንዲቀጥልም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል።

@Love_unity_peace_for_ethio
7.8K viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 21:17:11
"ከዛሬ ጀምሮ በየትኛውም ክልል እና ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት መታወቂያ እንዳይሰጥ "- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል የነዋሪነት መታወቂያ እየተሰጠ መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል።

ከዛሬ ጀምሮ በየትኛውም ክልል ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት መታወቂያ ላልተወሰነ ጊዜ እንዳይሰጥ ተከልክሏል ፤ እንዲቆም ተደርጓል ሲል አሳውቋል

@Love_unity_peace_for_ethio
5.9K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 21:12:34
5.1K viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 17:03:27
የሸገሩ ጉድ
አካባቢህን ጠብቅ ወገኔ

@Love_unity_peace_for_ethio
4.3K viewsedited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 15:12:30 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አስታወቀ።

ተፈታኝ ተማሪዎችም ፈተናው በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ የሚሰጥ መሆኑን በማወቅ በተረጋጋ ስነ-ልቦና ቅድመ-ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርቧል።


@Love_unity_peace_for_ethio
3.9K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 13:06:39
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ አስተላለፈ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አባላቱ ጥሪ አስተላልፏል።
በሃገሪቱ እየተደረገ ያለውን ሃገርን የማፍረስ ሴራን በማክሸፍ አገርን የማዳን ዘመቻ ላይ፤ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከአገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ ይህ አፍራሽ ሃይል እስኪደመሰስ ድረስ የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት ባላቸው ተነሳሽነት ከሀገር መከላከያ ጎን በመቆም አቅማቸውና እውቀታቸው የፈቀደውን አስዋፅኦ ለማበርከት ጥያቄ አቅርበዋል።

@Love_unity_peace_for_ethio
3.9K views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 10:55:53 በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ነዋሪዎች ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት የአካባቢያቸውን ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ እያስጠበቁ መሆኑ ተገለፀ፡፡

“እኔም የሰፈሬ ፖሊስ እና የሰላም ዘብ ነኝ” በሚል በከተማው በተለያዩ ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እና የወረዳው አመራሮች ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት እና በመደራጀት በምሽት እና በቀን አካባቢያቸውን በንቃት በመጠበቅ ላይ ናቸው ተብሏል።

@Love_unity_peace_for_ethio
3.6K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 09:36:51
የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በነቀምቴ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በነቀምቴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች እየተላለፉ ነው፡፡   በሰልፉ የሸኔና የወያኔ የጭካኔ እርምጃዎችን አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ እዘምታለሁ…

@Love_unity_peace_for_ethio
3.5K viewsedited  06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-04 22:02:07
ልዩ መረጃ

LUPET : የአረመኔው አሸባሪ የጦር አዛዥ ጉዕሽ በደሴ ገቢ ሆኗል!!

@Love_unity_peace_for_ethio
3.6K viewsedited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ