የሴቶች ሳይኮሎጂ ( ቁም ነገር አይደለም ) ድሮ ሳይኮሎጂ-ሴቶች በተፈጥሯቸዉ በራሱ የሚ | 💔 ስነ ልቦና 💆‍♀

የሴቶች ሳይኮሎጂ
( ቁም ነገር አይደለም )

ድሮ

ሳይኮሎጂ-ሴቶች በተፈጥሯቸዉ በራሱ የሚተማመን ወንድ ይወዳሉ፡፡ እራሱን የሚጠብቅና ለራሱ ዋጋ የሚሰጥ ወንድ አንደኛ ምርጫቸዉ ነዉ፡፡ ሴቶች የሚያስቃቸዉን ሰዉ በጣም ይወዳሉ

ዘንድሮ

የድሮዎቹ በ'ሳይኮሎጂና በሳይንስ' ሲጠቃለሉ ያሁኖቹ ደግሞ በ'ሂሳብ አያያዝና በገንዘብ አሰባሰብ፣ አነዳደፍ፣ አቀፋፈል እንዲሁም በብር ጤና አጠባበቅ' የተካኑ ዶክተሮች ናቸዉ፡፡

ለአስተያየት እና ለማንኛውም ጥያቄ
         @therapist_100
        @therapist_group
    ሼር @love_therapist ሼር
💔 ስነ ልቦና 💆‍♀

💔 ስነ ልቦና 💆‍♀

@love_therapist
2.58K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ
ስለ . ✅ ጤና. ✅ ስነ ልቦና. ✅ ቤተሰብ . ✅ ጓደኝነት. ✅ የፍቅርና ወሲብ ጉዳዮች ላይ እንመካከራለን ።. የግለሰብ ችግር የማህ...