Get Mystery Box with random crypto!

ዝናብ ባይሰጥ እንኳን ሰማይ ተቆጥቶ ችግኝ ለመትከል | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖

ዝናብ ባይሰጥ እንኳን
ሰማይ ተቆጥቶ
ችግኝ ለመትከል
ተስፋ አትቁረጥ ከቶ
አይቀርም ማደጉ ፣ የሰው ደም ጠጥቶ
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen