Get Mystery Box with random crypto!

የጋሽ ስብሀት አጋጣሚ ላጋራችሁ ካነበብኩትና ከተመቸኝ ከዕለታት አንድ ቀን ጋሽ ስብሐት በከተ | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖

የጋሽ ስብሀት አጋጣሚ ላጋራችሁ ካነበብኩትና ከተመቸኝ

ከዕለታት አንድ ቀን ጋሽ ስብሐት በከተማ አውቶብስ ይጓዛል። አንድ ሌባ ጠጋ አለና ኪሱ ገባ። ስብሐት ቀድሞ ነቅቶ ኖሮ 'ምነው?' አለው። ሌባውም ደንገጥ ብሎ 'ውይ የኔ ኪስ መስሎኝ ነው' ሲል መለሰለት።
ጋሽ ስብሃት የሚወርድበት ፌርማታ አካባቢ ሲደርስ እየተራመደ ሌባውን በጥፊ ጭው! አደረገው። ሌባውም 'ምነው?' ሲለው 'ውይ ይቅርታ የኔ ፊት መስሎኝ ነው' አለው።
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen