Get Mystery Box with random crypto!

መርፌ (Welelaye ከስዊድን) አንድ ቀን ተነስቶ፣ መርፌ ተቆጥቶ፣ መርፌ ተበሳጭቶ፣ አልሰጥም ያ | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖

መርፌ
(Welelaye ከስዊድን)
አንድ ቀን ተነስቶ፣
መርፌ ተቆጥቶ፣
መርፌ ተበሳጭቶ፣
አልሰጥም ያለ ቀን -
ያንን ቀዳዳውን፣
ክር አንጀቴን በላኝ -
እንጃለት መግቢያውን።
@Yosin_jo
@Yosin_jo