Get Mystery Box with random crypto!

አቋም አቋም የሌለው ሰው በንፋስ አቅጣጫ ይመራል በዚህ ሲሉት በዚያ ሁሌም በተመራበት ነው የራሱ | lnspire Ethiopia

አቋም

አቋም የሌለው ሰው በንፋስ አቅጣጫ ይመራል በዚህ ሲሉት በዚያ ሁሌም በተመራበት ነው የራሱ የሆነ የእኔ የሚለው መንገድ አይኖረውም የራሱ የሆነም ህይወት አይኖርም የሌሎችን ህይወት እየኖረ የሌሎችን ህልም እያሳካ እኔ የኔ የሚለው ነገር ሳይኖረው ማንነቱ ሳይታወቅ ያልፋል ፤ ሁሌም ቢሆን የኔ የምንለው የምንመራበት ህግ እና አቋም ልንገነባ ይገባናል ያኔ የኔ ያልነውን የተመኘነውን ውብ ህይወት ለማጣጣም እድል ይኖረናል!

ደስ የሚል ሀሙስ ተመኘን
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ