Get Mystery Box with random crypto!

በጠዋት ተነስ! 'ሺ አመት አይኖር ለምን ረፈድ አርጌ እንቅልፌን አልተኛም' ብሎ ውስጥህ ሊነግርህ | lnspire Ethiopia

በጠዋት ተነስ!

"ሺ አመት አይኖር ለምን ረፈድ አርጌ እንቅልፌን አልተኛም" ብሎ ውስጥህ ሊነግርህ ይችላል። እንዲህ በለው ሰበበኛውን ድምፅ "ልክ ነህ ህይወት ስታበቃ ማንም አይከለክልህም ሺ አመት ትተኛለህ፤ አሁን የምትኖረው እድሜ ግን የተገደበ ነው ስለዚህ በጠዋት ተነስ!!"

ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!