Get Mystery Box with random crypto!

ማቆም የለም! ነገሮች ከፍ ዝቅ እያሉ ይሆናል፣ ከመቀጠል ይልቅ ማቆም የተሻለ የሚመስልበት ሁኔታ | lnspire Ethiopia

ማቆም የለም!

ነገሮች ከፍ ዝቅ እያሉ ይሆናል፣ ከመቀጠል ይልቅ ማቆም የተሻለ የሚመስልበት ሁኔታ ውስጥ ልትገባ ትችላለህ ግን ሁሉንም እርግፍ አርጎ መተው ቀላል ነው፤ ሀይል ሰብስቦ መቀጠል ነው ከባዱ!

ወዳጄ ለራስህ የምትሆነው ከዛ ለምትወዳቸው የምትደርሰው ተስፋ ሳትቆርጥ ከቀጠልክ ብቻ ነው። ለዛ ነው መበርታት ያለብህ፤ ዳይ ያቆምከውን ቀጥል አሁኑኑ!

ተስፋ የሞላው ህይወት ተመኘንላችሁ
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!