Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሊቨርፑል ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool_ethio — የኛ ሊቨርፑል ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool_ethio — የኛ ሊቨርፑል ™
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool_ethio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.11K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ትልቁ ክለብ ሊቨርፑል የሚዘከርበት ቻናል ወደ የኛ ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ።
🔴 ስለ ክለባችን ዝወውሮች
🔴የጨዋታ ውጤቶች
🔴የጨዋታ ቅድመ ትንታኔ
🔴ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ ማስተላለፍ
🔴እና ሌሎች ስለ ክለባችን ሁሉንም ነገር ወደ እናንተ እናቀርባለን
CREATOR⇨ @ABMH715 & @Eyosi_Trent
GRUOP⇨ @LIVERPOOL_FANS_CHAT

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-07 23:33:22
𝐃𝐄𝐀𝐋 𝐃𝐎𝐍𝐄: ጆ ጎሜዝ በሊቨርፑል እስከ ሰኔ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል።

@Liverpool_Ethio
@Liverpool_Ethio
344 views𝖇𝖊𝖓𝖆 , 20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:08:08
327 ጨዋታዎች
98 ጎሎች
67 አሲስት
6 ዋና ዋና ዋንጫዎች

በቦቢ የተደሰታቹበት ቀን መች ነው?

@Liverpool_Ethio
@Liverpool_Ethio
812 views𝖇𝖊𝖓𝖆 , edited  09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:03:50
በክሎፕ ስር ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች።

ሳላህ የመጀመሪያውን ደረጃ ሲይዝ ማኔ ሁለተኛ ፈርሚኖ ደሞ በ ሌዋድዋውስኪ ተበልጦ አራተኛ ደረጃን ይዟል ኦሪጊም ስምንተኛ ደረጃን ይዟል።


@Liverpool_Ethio
@Liverpool_Ethio
791 views𝖇𝖊𝖓𝖆 , edited  09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:57:55
#በ2015 በዚህ ቀን ቦቢ ፊርሚኖ ሊቨርፑልን የተቀላቀለው


@Liverpool_Ethio
@Liverpool_Ethio
765 views𝖇𝖊𝖓𝖆 , 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:19:48
በ ልምምድ ወቅት
896 views@ Mnx, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:20:16
የቅድመ ውድድር ዝግጂት ተጀምሯል
1.1K views۩ αв.......я ۩, 15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:51:21
በአዲሱ የውድድር ዘምን ተጨዋጮች ለአንዳንዶቹ አዲስ ቁጥር ሲቀየርላቸው ለአብዛኛው ግን በነበረበት ይቀጥላሉ

አዲስ ለፈረሙት ተጨዋጮች ማለትም ኑኔዝ፣ካርቫልዬና ራምሴ 27፣28 እና 22 በተከታታይ ሲሰጣቸው

ኢልዬት ወደ 19 የመጣ ሲሆን እስካሁን ድረስ ግን 10 ቁጥር ለማንም አልተሰጠም

@Liverpool_Ethio
@Liverpool_Ethio
1.1K views۩ αв.......я ۩, edited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 21:17:41
.@TrentAA x @Max33Verstappen
1.1K views@ Mnx, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 21:16:44
ለማስታወስ ያክል
1.1K views۩ αв.......я ۩, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 21:01:28
.@TrentAA x @VirgilvDijk
1.0K views@ Mnx, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ