Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሊቨርፑል ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool_ethio — የኛ ሊቨርፑል ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool_ethio — የኛ ሊቨርፑል ™
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool_ethio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.11K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ትልቁ ክለብ ሊቨርፑል የሚዘከርበት ቻናል ወደ የኛ ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ።
🔴 ስለ ክለባችን ዝወውሮች
🔴የጨዋታ ውጤቶች
🔴የጨዋታ ቅድመ ትንታኔ
🔴ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ ማስተላለፍ
🔴እና ሌሎች ስለ ክለባችን ሁሉንም ነገር ወደ እናንተ እናቀርባለን
CREATOR⇨ @ABMH715 & @Eyosi_Trent
GRUOP⇨ @LIVERPOOL_FANS_CHAT

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 17:35:43
ሊቨርፑል ለአርተር ሜሎ ሲደራደር ኮስታስ ሲሚካስን አቅርቧል። ነገርግን ጁቬንትስ እስካሁን የሰጠው ምላሽ የለም።

( @AlfredoPedulla )


"SHARE" @Liverpool_Ethio
666 viewsI want to be a journalist, 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:24:06
Jurgen klopp:

"አው በርግጥ በጣም ምርጥ ለመሆን ትንሽ ይቀረናል. ግን ቀጣዩ ግጥሚዓ ትክክለኛ ይሆናል::ጨዋታውን ለመጫወት በጣም ማሰብ ያለብን አይመስለኝም ግን ትክክለኛ ግጥሚዓ ይሆናል, እናም በጣም መዘጋጀት ይጠበቅብናል::"
637 views@ Mnx, 14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:39:20
አርተር በሊቨርፑል ቤት ስንት ቁጥር ማልያ ይለብሳል? ገምቱ?
644 viewsI want to be a journalist, 13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:20:13
ሊቨርፑል ዘግይቶም ቢሆን ለሞይሰስ ካይሴዶ ሊያቀርብ ነው።

ሊቨርፑሎች የ20 አመቱን የብራይተን አማካይ ሞይሰስ ካይሴዶን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

Football Insider ዘገባ እንደሚያመለክተው ከሆነ ሊቨርፑሎች ለሞይሰስ ካይሰረዶ የመጨረሻ ቀን ቅናሽ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።


"SHARE" @Liverpool_Ethio
650 viewsI want to be a journalist, 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:56:58
#DeadlineDay

ዛሬ የሚደረጉትን ወሳኝ ዝውውሮች እናዳያመልጦ! ምን ይጠብቃሉ ቻናሉን ይበላቀሉ
212 views< MI_ £πdez>, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:56:03
ሊቨርፑል አሁንም ዲያግላስ ሉይዝን ለማስፈረም ፉክክሩ ውስጥ አለ።

( @skysportsnews )


"SHARE" @Liverpool_Ethio
640 viewsI want to be a journalist, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:30:42
ሊቨርፑል አሁንም ዲያግላስ ሉይዝን ለማስፈረም እየሞከረ ነው።

[ Indykaila News ]


"SHARE" @Liverpool_Ethio
661 viewsI want to be a journalist, 11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:19:30
#DeadlineDay

ዛሬ የሚደረጉትን ወሳኝ ዝውውሮች እናዳያመልጦ! ምን ይጠብቃሉ ቻናሉን ይበላቀሉ
726 views< MI_ £πdez>, 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:27:57
አርቱር ሜሎ ወደ ሊቨርፑል

Here We Go

FABRIZO ROMANO

SHARE" @Liverpool_Ethio
678 views< MI_ £πdez>, edited  10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:06:25
ውሸት አይደለም!! ለስልኮ ማሳመሪያ የሚሆን የክለባችን ተጫዋች ፎቶ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉ
https://t.me/football_Gallery1
672 views BOSS , 10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ