Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ-ሊቨርፑል

የቴሌግራም ቻናል አርማ liver_pool_only — ኢትዮ-ሊቨርፑል
የቴሌግራም ቻናል አርማ liver_pool_only — ኢትዮ-ሊቨርፑል
የሰርጥ አድራሻ: @liver_pool_only
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.13K
የሰርጥ መግለጫ

የቀጥታ ሰርጭት
የጨዋታ ሀያላያት
ቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
አጫጭር መረጃዋች
.
.
.
የመሳሰሉት

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-15 19:47:58
ክሎፕ ስለ ትላንቱ የፓላስና ሲቲ ጨዋታ:-
ጨዋታውን እስከ 65ተኛው ደቂቃ በጥልቀት ተመልክቼዋለሁ። እናም ፓላስ ጥሩ ስራ ስርተዋል ሲቲም እንደዛው። ውጤቱን ስሰማ ተገርሜያለሁ።
3.4K viewsChina, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 19:47:31
ሉዊስ አሁን ላይ በሁሉም ውድድሮች በ10 ጨዋታዎች 2 ግብ አስቆጥሯል።

ገና ይቀጥላል። ሉቾ
3.1K viewsChina, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 19:47:05
ቶሬስ ሳላህ እና ሱዋሬዝ በቀዩ ቤት ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ፦

ሉዊስ ሱዋሬዝ
133 ጨዋታዎች
82 ጎሎች
46 አሲስቶች
1 ዋንጫ

ፈርናንዶ ቶሬስ

142 ጨዋታዎች
81 ጎሎች
20 አሲስቶች
0 ዋንጫ

ሞሃመድ ሳላህ

238 ጨዋታዎች
153 ጎሎች
57 አሲስቶች
5 ዋንጫዎች
3.0K viewsChina, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 19:46:18
"የርገን ክብር ይገባቸዋል። የርገን በጣም ምርጥ ቡድን ሰርተዋል። አስደማሚ ቡድን ነው። ሊቨርፑል አውሮፓ ውስጥ ካሉ አስፈሪ ቡድኖች አንዱ እንዲሆን ያረጉት። ክሎፕ ናቸው። ለተጋጣሚ አስፈሪ ቡድን ሰርተዋል። የርገን ክብር ይገባቸዋል።"

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ
2.8K viewsChina, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 19:45:34
ሞሃመድ ሳላህ ወደ ስፔን መሄድ አይፈልግም። በሚቀጥለው ክረምት ሊቨርፑልን የመልቀቅ እቅድ የለውም። [ፋብሪዚዮ
2.7K viewsChina, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 19:45:07
ቫንዳይክ ሽልማቱን ከተቀበለ በኋላ፦

"ይህን ሽልማት ካሸነፍኩ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል። በእርግ ይህን በማግኘቴ እኮራለሁ ይህ ሽልማት ይገበዋል ብለው ለመረጡኝ ሁሉ ማመስገን እፈልጋለሁ። ባለፈው ወር እንደቡድን ካሳለፍነው ጥሩ ወር በኋላ በግል ደረጃ እውቅና ማግኘት ጥሩ ነው። ጥሩ ስሜት ይሰማኛል እናም ለዚህ ስሜት ሽልማት ማግኘት ጥሩ ነው"
2.6K viewsChina, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 18:29:17
ቫንዳይክ በወሩ

ጨዋታ
ክሊን ሽት
ጎል
ከሊቨርፑል ጋር የካራቦአ ዋንጫ አሳካ
በመጨረሻም የወሩ ምርጥ
2.5K viewsChina, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 18:28:41
OFFICIAL፡ ሞሃመድ ሳላህ የየካቲት ወር የፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል
2.4K viewsChina, 15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ