Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ-ሊቨርፑል

የቴሌግራም ቻናል አርማ liver_pool_only — ኢትዮ-ሊቨርፑል
የቴሌግራም ቻናል አርማ liver_pool_only — ኢትዮ-ሊቨርፑል
የሰርጥ አድራሻ: @liver_pool_only
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.13K
የሰርጥ መግለጫ

የቀጥታ ሰርጭት
የጨዋታ ሀያላያት
ቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
አጫጭር መረጃዋች
.
.
.
የመሳሰሉት

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-23 20:16:22
ለግዮኑ ድግስ መድመቂያዎቻችን መሸመት ከፈለጋችሁ @peppapiiy/0954994356/0904082066
3.9K viewsChina, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:40:09
ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች መካከል ብዙ አሲስት ማድረግ የቻሉ ምርጥ 11 ተጫዋቾች አሰላለፍ ይሄንን ይመስላል በ #SofaScore በኩል።

ከክለባችንም ሮበርትሰን በ9 አሲስት እና አርኖልድ በ11 አሲስቶች በስብስብ ውስጥ ተካተወዋል።
9.2K viewsChina, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:39:23
የጨዋታ ቀን

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ:

አርሴናል vs ሊቨርፑል

ዛሬ ማታ
ማታ 5:15
ኤምሬትስ ስቴድየም

ድል ለታላቁ ክለባችን ሊቨርፑል
8.5K viewsChina, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:38:47
27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ:

አርሰናል ከ ሊቨርፑል

ዛሬ ማታ
ማታ 5:15
ኤምሬትስ ስቴድየም

በታላቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ከምሽቱ 5:15 ሲል ክለባችን ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ ወደ ኢምሬትስ ስታድየም ተጉዞ አርሰናልን የሚገጥም ይሆናል።

ይህ ጨዋታ አለምን በጉጉት የሚጠብቀው አርሰናል ለቶፕ 4 የሚያደርገው ግስጋሴ የበለጠ የሚያሰምርበት ወይስ ሊቨርፑል ከማንቸስተር ሲቲ ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ በማጥበብ ለዋንጫ ያለው ግስጋሴ የበለጠ የሚጠጋበት ይሆናል? የሚል ጥያቄ የሚመልስ ታላቅ ጨዋታ ነው። ለሁለቱም ክለብ በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ጨዋታም ነው።

በዚህ የውድድር አመት ከአርሰናል በተለያዩ አጋጣሚ ተገናኝተን በ3ቱም አሸንፈን በአንዱ አቻ መውጣታችን የሚታወስ ሲሆን አሁን ለአራተኛ ጊዜስ ድል ይቀናን ይሆን? ብዙዎች የማሸነፍ ግምቱ ለሊቨርፑል እየሰጡ ሲሆን ነገር ግን አርሰናሎች በቅርብ ጊዚያት በጣም እየተሻሻሉ መምጣታቸው እና በተከታታይ ጨዋታዎችን ማሸነፋቸው ሊቨርፑል ዛሬ ይፈተናል ተብሎ ይጠበቃል።

ሊቨርፑል ከዚህ ጨዋታ 3 ነጥብ ማግኘት የሚችል ከሆነ ከማንቸስተር ሲቲ ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ በማድረግ ለዋንጫ የሚደረግ ፍክክር የበለጠ ያሳምረዋል።

|| የየርገን ክሎፕ ገገን ፕረሲንግ አጨዋወት ዛሬ አርሰናሎች እንዴት ይቋቋሙት ይሆን? አርሰናሎችስ በቅርብ እየገነቡት የመጡት ጥሩ የመከላከል መስመር ሊቨፑሎች እንዴት ሰብረው ይገቡ ይሆን? የማን ታክቲክስ ይደምቅ ይሆን? ምሽት 5:15 እንገናኝ።

ድል ለታላቁ ክለባችን ሊቨርፑል
7.1K viewsChina, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:38:05
just for fun

የአርሰናል ደጋፊዎች በዛሬ ጨዋታ ይሄንን ይመስላሉ ተብሎ ይጠበቃል
5.7K viewsChina, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:37:09
ሞሃመድ ሳላህ በ2021/22፡-

◉ 35 ጨዋታዎች
◉ 28 ጎሎች
◉ 10 አሲስት

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2021/22፡-

◉ 34 ጨዋታዎች
◉ 18 ጎሎች
◉ 3 አሲስት

ሊዮኔል ሜሲ በ2021/22፡-

◉ 26 ጨዋታዎች
◉ 7 ጎሎች
◉ 10 አሲስት

አርሰን ቬንገር ሞ ሳላህ የሜሲም-የሮናልዶም ችሎታ በአንድላይ የያዘ ተጫዋች ነው ብለዉ ያስባሉ
5.4K viewsChina, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:36:41
ዛሬ አርሰናልን የምናሸንፍ ከሆነ በክሎፕ ስር 100 የሜዳ ውጪ ድል በማስመዝገብ አዲስ ታሪክ እንፅፋለን።

በተጨማሪም ዛሬ የምናሸንፍ ከሆነ አምና አመቱን ሙሉ ያሳካነውን ነጥብ በ27 ጨዋታዎች ብቻ ማግኘት እንችላለን።(69ነጥብ)
4.3K viewsChina, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:36:14
ስማቸው ያልታወቀ በጣት የሚቆጠሩ ክለቦች የኮስታስን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው።
4.0K viewsChina, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 19:35:42
"ዛሬ ልምምድ ሰርቷል። ጥሩ ስሜት እየተሰማው ነው። በእርግጠኝነት ወደ ለንደን ይጓዛል። ቋሚ ሆኖ ይጀመራል የሚል ተስፋ አለኝ።"

#James_Pearce
3.8K viewsChina, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 19:48:39
ሚኬል አርቴታ፡-

"ከምርጥ ቡድን ወይም በሊጉ ሁለተኛው ምርጥ ቡድን ጋር እንጫወታለን ፣ጥሩ አቋም ካለው ቡድን እና እኛ እነሱን ለማሸነፍ በተቻለን አቅም መጫወት አለብን።"
3.5K viewsChina, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ