Get Mystery Box with random crypto!

ልሳነ ቀደምት

የቴሌግራም ቻናል አርማ lisanekedemt — ልሳነ ቀደምት
የቴሌግራም ቻናል አርማ lisanekedemt — ልሳነ ቀደምት
የሰርጥ አድራሻ: @lisanekedemt
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

የግእዝ ተማሪዎች እና ወዳጆች የግእዝ ቋንቋ ዕውቀት የሚያዳብሩበት እና ወርኀዊው የግእዝ መርሐ ግብር በማዘጋጀት የግእዝን ትንሳኤ እያበሰሩ የግእዝ ቋንቋ ተረካቢ ትውልድ የሚፈጠርበት የሁሉም ቻናል ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-03-07 12:26:50 ➤ሰላም ለኩልክሙ!አርድእተ ግእዝ
➤እንቋዕ አብጽሐነ/ክሙ
➤በየወሩ በጉጉት የምንጠብቀው ወርኀዊው የግእዝ መርሐ ግብር በሚቀጥለው ቅዳሜ ማለትም(በ 28/6/ 12 ይከበራል። በመሆኑም ቅዳሜ የካቲት (28/6/12) ከቀኑ በ 11 ሰዐት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

➤ዕለቱ የካቲት (28/6/12) ከቀኑ 11 ሰዐት ጀምሮ በቀዳማዊ ምንሊክ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን የሚካሄደው የግእዝ ተማሪዎች እና ወዳጆች ወርሃዊ የግእዝን ቋንቋ ማጠናከሪያ ኘሮግራም የሚከተሉት ይዘቶች የሚኖሩት ሲኾን እርስዎም ተገኝተው የግእዝ ቋንቋ ዕውቀትዎን ያዳብሩ ዘንድ ተጋብዘዋል።

➤በዕለቱ የሚቀርቡ መርሐ ግብሮች፦

በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴአችን የምንጠቀምባቸው የንግግር ቃላት በግእዝ
በግእዝ ንግግር እና የንባብ ዘዴዎች

የግስ አገሳሰስ በቅኔ ቤት አካሄድ

በግእዝ ተምሳሌት (ተረት)

እና ቅኔዎች የቀርባሉ።

እንዲኹም ግእዝን በተመለከተ ለሚነሣ ማንኛውም ጥያቄ መልስ ይሰጣል።
➤በተጨማሪም ስለቀጣዩ መርሐ ግብር አጭር ውይይት ይኖረናል።

✥በዕለቱ መገኘት አንድም ማትረፍ ነው።
አንድም ለግእዝ ትንሣኤ አሰተዋጽዖ ማድረግ
ነው።

የፕሮግራሙ አስተባባሪ
መ/ር ኀይለኢየሱስ መንግሥት
1.6K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-04 18:50:32

2.5K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-01 20:33:32 ሰላም ለክሙ ➙ከተቻላችሁ ነገ ስድስት ሰዐት ጀምሮ በማኅበረ ቅዱሳን ፯ኛው ፎቅ ላይ ግእዝ ትምህርት ስላለ ብትገኙ መልካም ነው።
206 views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-02-29 09:20:17 ➤ሰላም ለኩልክሙ!አርድእተ ግእዝ
➤እንቋዕ አብጽሐነ/ክሙ
➤በየወሩ በጉጉት የምንጠብቀው ወርኀዊው የግእዝ መርሐ ግብር በሚቀጥለው ቅዳሜ ማለትም(በ 28/6/ 12 ይከበራል። በመሆኑም ቅዳሜ የካቲት (28/6/12) ከቀኑ በ 11 ሰዐት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

➤ዕለቱ የካቲት (28/6/2012) ከቀኑ 11 ሰዐት ጀምሮ በቀዳማዊ ምንሊክ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን የሚካሄደው የግእዝ ተማሪዎች እና ወዳጆች ወርሃዊ የግእዝን ቋንቋ ማጠናከሪያ ኘሮግራም የሚከተሉት ይዘቶች የሚኖሩት ሲኾን እርስዎም ተገኝተው የግእዝ ቋንቋ ዕውቀትዎን ያዳብሩ ዘንድ ተጋብዘዋል።

➤በዕለቱ የሚቀርቡ መርሐ ግብሮች፦

በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴአችን የምንጠቀምባቸው የንግግር ቃላት በግእዝ
በግእዝ ንግግር እና የንባብ ዘዴዎች

የግስ አገሳሰስ በቅኔ ቤት አካሄድ

በግእዝ ተምሳሌት (ተረት)

እና ቅኔዎች የቀርባሉ።

እንዲኹም ግእዝን በተመለከተ ለሚነሣ ማንኛውም ጥያቄ መልስ ይሰጣል።
➤በተጨማሪም ስለቀጣዩ መርሐ ግብር አጭር ውይይት ይኖረናል።

✥በዕለቱ መገኘት አንድም ማትረፍ ነው።
አንድም ለግእዝ ትንሣኤ አሰተዋጽዖ ማድረግ
ነው።

የፕሮግራሙ አስተባባሪ
መ/ር ኀይለኢየሱስ መንግሥት
17 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-02-29 09:17:18 ➤ሰላም ለኩልክሙ!አርድእተ ግእዝ

12 views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-02-28 17:55:08

151 views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-02-25 19:05:39 mypdf
28 views16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-02-21 14:57:26 Channel photo updated
11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ