Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና #ለግእዝ_ትምህርት_ፈላጊዎች ከዚህ በፊት የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በዘመናዊ | ልሳነ ቀደምት




መልካም ዜና

#ለግእዝ_ትምህርት_ፈላጊዎች

ከዚህ በፊት የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በዘመናዊ መልኩ ፊት ለፊት ብዙ ሰዎችን ማፍራት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ።

በተጨማሪም ዘመኑ በፈጠረው ቴሌግራም አማካኝነት በርካታ ሰዎች እስከ አራተኛ ዙር በማስተማር ፍሬያማ የሆነ ወጤት ተመዝግቧል በማስተማርም ላይ ነኝ።

አሁን ደግሞ ግእዝ ለጀማሪዎች አንደኛ ዙር በቴሌግራም ለማስተማር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።

ስለዚህ ማነኛውም ግእዝን በቀላሉ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ በዚህ ሊንክ እየገባ እስከ ሐምሌ ፴ (30) ድረስ መመዝገብ ይችላል።

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk


#ማሳሰቢያ
● ትምህርቱ የሚሠጠው በሳምንት ኹለት ቀን ሲሆን ቀኖቹ ወደፊት ይገለጣሉ።

● ትምህርቱ ለአራት ወራት ያለማቋረጥ ይሠጣል።

● ሌሎች ነገሮችን ከምዝገባ በኋላ እንነጋገርባቸዋለን።


ከናንተ የሚጠበቀው ቀድሞ መመዝገብና ለሌሎች ጎደኞቻችሁ ማጋራት ይኾናል።



መ/ር ኀይለ ኢየሱስ መንግሥት


t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk