Get Mystery Box with random crypto!

የሕይወት ቁልፍ 🗝

የቴሌግራም ቻናል አርማ lifekey1 — የሕይወት ቁልፍ 🗝
የቴሌግራም ቻናል አርማ lifekey1 — የሕይወት ቁልፍ 🗝
የሰርጥ አድራሻ: @lifekey1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 153
የሰርጥ መግለጫ

ሰውን ሰው የሚያደርገው ፍቅር ነው!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 07:57:50 የነገ ነገር አሁን ውስጥ አለ። ጠማማውም ሆነ ቀናው ነገር አሁን የምናስበውና የምናደርገው ውጤት ነው።
38 views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 14:31:50 Don't let a mad world to tell you that success is other than a successful present moment.

* Eckhart Tolle
84 views11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:49:44 ገጣሚ ደበበ ሰይፉ አንድ ጊዜ እንዲህ ብሎ ነበር።
<<ትመጫለሽ ብዬ የጣልኩብሽ ተስፋ
ብትቀሪ ጊዜ እኔን ይዞ ጠፋ>>
ራሳቸውን ሙሉ በሙሉ በሌላ ሰው ወይም በነገሮች ላይ ያስደገፉ ሰዎች መጨረሻቸው አያምርም። ምክንያቱም የተደገፉበት ነገር ሲሰበር ጸንተው መቆም ስለማይችሉ ነው።

@Lifekey1
94 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:34:54 አእምሮ ሲሸውደን ትላንትናን ዛሬ ነው ይለናል።
126 views04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 09:37:36 አስተዋይ የምንሆነው በንቃት ከእግዚአብሔር ጋር ስንገናኝ ብቻ ነው።

@Lifekey1
134 views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 08:04:33 በኛ የተቃወሰ አኗኗር ማንም ኃላፊነት ሊወስድ አይችልም። የተበላሸው በኛ ምክንያት ነውና የምናስተካክለውም ራሳችን ነን።
150 viewsedited  05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 07:48:27 " ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 16:32)

"To conquer oneself is a greater victory than to conquer thousands in a battle."
* Buddha

የዓለምን 1/3ኛ የገዛው ታላቁ እስክንድርም <ዓለምን ገዛሁ ራሴን መግዛት ግን ተሳነኝ> እንዳለ ይነገራል።

አዕምሮን መቆጣጠርና መምራት እጅግ ፈታኝ ነው። የአዕምሯችን ጌታ መሆን የቻልን ቀን ሁሉ ነገር ያማረ የሠመረ ይሆናል።
198 views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 07:07:59 የምድርን በረከት እንበላ ዘንድ ሙሉነት ሊሰማንና ተገቢ ድፍረት ሊኖረን ይገባል። ካልሆነ ግን ምድር ፍዳ ትሆንብናለች።
177 views04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 08:49:40 The unconscious flow of thought is like a dream because we have no power to control its direction. So, to control its direction or to leash the flow we need to be alert/conscious all the time.

@Lifekey1
201 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 08:37:16 ጠቢብ ማነው? ሰነፍስ?
220 views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ