Get Mystery Box with random crypto!

የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjifrehaymanot — የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjifrehaymanot — የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @gerjifrehaymanot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 362
የሰርጥ መግለጫ

በአ.አ ሀገረ ስብከት የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል መንፈሳዊ ና ወቅታዊ መረጃዎች፣ የሰ/ት/ቤታችን መልዕክቶች እና ትምህርቶችን እንዲሁም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጽሑፎች ይቀርቡበታል

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-04 15:22:15
164 views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:52:30
183 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 16:07:12 እንዴት ዋላችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት ነገ እሑድ ከቀኑ 8:30 በሰንበት ትምህርት ቤታችን የተሰራዉን አዲስ መዋቅር በደንብ አይታችሁ የሚስተካከሉ እና ጥያቄ የፈጠሩባችሁን ሀሳቦች በመያዝ ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን።

#እንዲሁም የምርጫ ጥቆማ የሚሰጥ ስለሆነ ተገኝታችሁ ጥቆማ እንድትሰጡ


ጥቆማ የሚሰጥበት ቀን

1, ዛሬ እሑድ 26/2014 ዓ.ም ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት
2, ሐሙስ 30/2014 ዓ.ም በመዝሙር ጥናት ሰዓት
3, ሐሙስ በ 07/2014 ዓ.ም

እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችንን ይባርክልን።

ጽ/ቤቱ!
182 viewsedited  13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 13:41:00 እንዴት ዋላችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሑድ ከቀኑ 7:30 የሰንበት ትምህርት ቤታችንን የሥራ መዋቅር ለማጽደቅ እና የሥራ አመራር ጉባዔ አስመራጭ ኮሚቴ ለመምረጥ የተያዘ መርኅ ግብር ስላለ የተሰራዉን አዲስ መዋቅር በደንብ አይታችሁ የሚስተካከሉ እና ጥያቄ የፈጠሩባችሁን ሀሳቦች በመያዝ ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን።

እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችንን ይባርክልን።

ጽ/ቤቱ!
265 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 12:09:14
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን

እግዚአብሔር አምላክ ቢወድ እና ቢፈቅድ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት "ዋይ ዜማ" የተሰኘ የመዝሙራት ስብስብ መጽሐፍ እሑድ ሰኔ 12/2014 ዓ/ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ ያስመርቃል።

በዕለቱም :- ትምህርተ ወንጌል
:- መዝሙራዊ ጭውውት
:- ኅብረ ዝማሬ
:- የመጽሐፍ ዳሰሳ እና ሌሎችም
ልዩ ልዩ መርሃ ግብራት ይካሔዳሉ።
ሁላችሁም በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።

ቀን :- እሑድ ሰኔ 12/2014
ሰዓት :- ከምሽቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ

ቦታ :- በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ

አዘጋጅ:- የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

" ዋይ ዜማ "
327 views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 21:22:39 "ሕያው ሆኖ የሚኖር፥ ሞትንስ የማያይ ማን ነው?"(መዝሙረ ዳዊት 89 ÷48 )

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ነባር አባል የሆነዉ ወንድማችን እስክንድር ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየን ሲሆን የቀብር ሥርዓቱ ነገ ቅዳሜ 5: 30 በደብራችን በደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ስለሚፈጸም የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት ከቀብር ሰአት በፊት በፍሬሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ተገኝታችሁ ልብሰ ስብሃት (ዩኒፎርም) በመልበስ ወንድማችንን እንድንሽኝ መልክታችንን እናስተላልፋለን።

ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን። በሕይወተ ሥጋ የተለየንን ነፍስ በገነት ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን።

ጽ/ቤቱ !
363 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 20:40:13
444 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 15:36:46
እሑድ 9:00
በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ
443 viewsedited  12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 08:28:43 እንደምን አረፈዳችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት

ነገ ሐሙስ ሚያዚያ 27 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ በሥነ ሥርዓት እና ቁጥጥር ክፍላችን አስተባባሪነት ልብሰ ተክህኖ የሚታጠብ በመሆኑ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
ሥነ ሥርዓት እና ቁጥጥር ክፍል።
605 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ