Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ ''''''''''''''' ለሰላም መዘመር እምነቴ ነው ላለኝ ለዛ ባለ ጦ | 📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗

ጥያቄ """"""""""""""" ለሰላም መዘመር እምነቴ ነው ላለኝ ለዛ ባለ ጦማር ጥያቄ ነበረኝ። የተናገርከው ቃል ፅንፍ እውነት ካለበት ብዕር ይጣላል ወይ ጠመንጃ ለማንገት ብላችሁ በሉልኝ። ቤተልሔም አባይ(ሰንፔር) @leywo