Get Mystery Box with random crypto!

Washington post ከውስጥ አዋቂዎች አገኘሁት ባለው ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የ | ልዩ መረጃ ®

Washington post ከውስጥ አዋቂዎች አገኘሁት ባለው ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የህወሃቱ ሊቀመንበር የሆነው ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በትግራይ ክልል አዲስ ለሚዋቀረው ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ አይፈልግም ሲል ዘግቧል።