Get Mystery Box with random crypto!

ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ እና ወልዲያ የሚወስደው መንገድ ከ4:30 ጀምሮ ተከፍቷል።መንገዱ ከደብረሲና | LEYU NEWS

ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ እና ወልዲያ የሚወስደው መንገድ ከ4:30 ጀምሮ ተከፍቷል።መንገዱ ከደብረሲና ሸዋሮቢት ድረስ በፀጥታ ችግር ተዘግቶ ነበር።ማለዳ ላይ የመከላከያ ሠራዊቱ ወደ ቦታው ሄዶ ከነዋሪው ህዝብ ጋር በትብብር እንዲከፈት መደረጉን የመረጃ ምንጮቼ ነግረውኛል።

@Leyu_News
@Leyu_News