Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዛምቢያ በተካሄዱ የታዳጊዎች እና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች ድል አደረ | LEYU NEWS

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዛምቢያ በተካሄዱ የታዳጊዎች እና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች ድል አደረጉ!!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዛምቢያ ንዶላ በተካሄዱ የታዳጊዎች እና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች በመጀመሪያው ቀን ድል አድርገዋል።

በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ከ20 ዓመት በታች በተደረገ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።

በዚህም

➦አትሌት አስማረች አንለይ በአንደኝነት የወርቅ ሜዳሊያ ስታጠልቅ፣

➦አትሌት የኔዋ ንብረት 2ኛ በመሆን የብር እንዲሁም

➦አትሌት ዓይናዲስ መብራቱ በሦስተኝነት የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል።

@Leyu_News
@Leyu_News