Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል! የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የአማራ ክል | LEYU NEWS

እስካሁን የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል!

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በአቶ ግርማ የሺጥላ እና በግል ጥበቃዎቻቸው በተፈፀመ ጥቃት እስካሁን የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

ጥቃቱ የተፈፀመው ከመሃል ሜዳ ወደ ደብረ ብርሃን እየመጡ በነበረበት ሰዓት መንዝ ጓሳ መሆኑን ለማረጋገጠት ችለናል።

@Leyu_News
@Leyu_News