Get Mystery Box with random crypto!

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ በደረሰው አደጋ የ11 ሰው ህይወት ጠፋ! በዛሬው እለት ጠዋ | LEYU NEWS

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ በደረሰው አደጋ የ11 ሰው ህይወት ጠፋ!

በዛሬው እለት ጠዋት ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ በመነሳት ወደ አዳማ በመጓዝ ላይ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት መኪና ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ  አደጋ ከ11ሰው በላይ ህይወት በማለፉ የሞረትና ጅሩ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል።

@Leyu_News
@Leyu_News