Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት አራት ሰአት በኢትሃድ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ መዳረሻ የሚጠቁም እጅ | LEYU NEWS

ዛሬ ምሽት አራት ሰአት በኢትሃድ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ መዳረሻ የሚጠቁም እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ በማንቸስተር ሲቲና አርሰናል መሀከል ይደረጋል። ሲቲ ከመሪው አርሰናል በአምስት ነጥብ አንሶ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች እያሉት እግር በግር አርሰናልን እየተከተለ ይገኛል።

አርሰናል ለመጨረሻ ግዜ ሲቲን ያሸነፈው በ 2020 በ ኤፍ ኤ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ላይ ነበር። ከዛ ቡኋላ በ ሁሉም ውድድሮች ሲቲን ማሸነፍ አልቻለም። ዛሬ በወሳኙ ጨዋታ ማን ድል ይቀናዋል? በጉጉት የሚጠበቅ ሆኗል።

@Leyu_News
@Leyu_News