Get Mystery Box with random crypto!

በአጣየ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ በአርሶ አደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ በአጣዬ ዙሪያ አርሶአምባ እና | LEYU NEWS

በአጣየ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ በአርሶ አደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ

በአጣዬ ዙሪያ አርሶአምባ እና አላላ በሚባሉ አካባቢዎች ታጣቂዎች ሰሞኑን እርሻ ላይ በነበሩ አርሶአደሮች ላይ በከፈቱት ተኩስ ሰባት ሰዎች ቆስለዋል። ከብቶችንም ነድተው ወስደዋል።

ይህ የሆነው ልዩ ሀይሉ ከአካባቢው ከወጣ በኋላ ነው ተብሏል። አካባቢው አሁን ላይ በኮማንድ ፖስት ስር እንደሆነ ይታወቃል።

@Leyu_News
@Leyu_News