Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት ከኦነግ ሸኔ ጋር ለሚያደርገው ድርድር አምስት አባላት ያሉት የመንግሥት ተደራዳሪ ልዑክ ዛ | LEYU NEWS

መንግስት ከኦነግ ሸኔ ጋር ለሚያደርገው ድርድር አምስት አባላት ያሉት የመንግሥት ተደራዳሪ ልዑክ ዛሬ ጠዋት ወደ ታንዛንያ (ዳሬሰላም) ማቅናቱ ተሰምቷል።

የሰላም ተደራዳሪ ልዑካን አባላት አምባሳደር ሬድዋን ሑሴን ፣ዶክተር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፣ አቶ ከፍያለው አስራት ፣ጄነራል ደምሰው አመኑ፣ አቶ ቦንሳ እውነቱ ናቸው ተብሏል።

@Leyu_News
@Leyu_News