Get Mystery Box with random crypto!

✞ መነኮሳት ስለ ጾም( ዐቢይ ጾም)✞ -------------------------------------- | አሚነ ፅድቅ✨

✞ መነኮሳት ስለ ጾም( ዐቢይ ጾም)✞
---------------------------------------
"መስቀል በራሱ ያለ እውነታ መገለጫ ነበር፣ ጌታችን አስቀድሞ አለም ሳይሰቅለው ራሱን ስለ ዓለም ሰቅሎ ነበር፡፡...በአብይ ጾም ራሳችንን ለምሴተ ሐሙስ(ጌታ እራት) እናዘጋጃለን፡፡ ለሁለት ተመሳሳይ ነገሮች ራሳችንን እናዘጋጃለን፡፡ ራሳቸውን መስዋዕት የማያደርጉ እንዴት ራሱን መስዋዕት ላደረገው የተገባ ይሆናሉ? የተሰዋውን የጌታ ስጋ እየበላን ነገር ግን ራሳችንን መስዋዕት የማናደርግ ከሆነ እንዴት ከጌታ ጋር ተዋሃድን ማለት እንችላለን? ምስጢራዊው ምሴተ ሐሙስ የመስዋዕትነትን ሕይወት በፈቃድ የመቀበል እና መከራዎችን እስከሞት ድረስ በግልጽ መቀበያ ነው፡፡"

____ አባ ማታ ምስኪኑ(Fr. Matta the Poor)

@Efath_bemaleda