Get Mystery Box with random crypto!

⇛ 'ቆመሽ ቀረሽ!' እያሉ ሰዎች በምላሳቸው ልብሽን የሚያደሙት ከሆነ…< ለትዳር ለምን ዘገየሽ? > | ለሙስሊሟ እህቴ

⇛ "ቆመሽ ቀረሽ!" እያሉ ሰዎች በምላሳቸው ልብሽን የሚያደሙት ከሆነ…< ለትዳር ለምን ዘገየሽ? >እያሉ የሚያደክሙሽ ከሆነ…

☞«በትዕግስት የጌታዬን እዝነት እጠብቃለሁ።» በያቸው!!…አወ!አላህ ትዳርሽን ያዘገየው እንደ ሉጥ ሚስት ከመሆን ሊጠብቅሽ፣ ድንበር ያለፈ ቢገጥምሽ እንደ አሲያ ሊየጠነክርሽ እንደሆነ አስቢ። የጌታሽ ጥበብ ረቂቅ ነው። አንዳንዴ የፈጠኑት በዘገዩት ይቀናሉ። በመልካም ስራ ታገሽ የታጋሾች ምንዳ ያማረ ነው። ምን ይታወቃል አላህ ከመልካሙ ጋር ሊያጣምርሽ አስቦ የሆናል!
‏«ﺭﺏّ ﺇﻧﻲ ﻟﻤﺎ ﺃﻧﺰﻟﺖّ ﺇﻟﻲّ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ ﻓﻘﻴﺮ‏» ‏
http://T.me/HijabNewWebta