Get Mystery Box with random crypto!

ኑሮም እውቀትም ህይወትም ከተወልድናቸው እናት እና አባት እንዲሁም የትመጣ ጎሳችን እልፍ የማይል ነ | ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና



ኑሮም እውቀትም ህይወትም ከተወልድናቸው እናት እና አባት እንዲሁም የትመጣ ጎሳችን እልፍ የማይል ነውውን በገዛ እጃችን ተፈርደን ባሻገር ያለውን ታላቁን የመቻል እግዚሃብሔራዊ ማንነታችን ዘንግተን ከጨለማ ውስጥ በራሳችን ላይ ከርችመን ዘመንን ዝም ብሎ ለመቁጠር ተፈርደናል።

ተነሱ ከአዚማሙ እንቅልፋምነታችን እንባንን

በድንቁርና ላይ እናምጽ።
ከማማረር አምርረን፤ ንባብን እንወዳጅ።

ማንበብ አለማወቅን ይገልጻል!

አለም የምትድነው በንባብ በኩል ነው። ሁሉ ነገረ መፍትሔዎችዋ ንባብ ውስጥ ተደብቀውባታል። በተለይ ለኢትዮጵያውያን