Get Mystery Box with random crypto!

#አፋልጉኝ #ከታች_የሚታየው_የካናዳ_ቪዛ የአትናስያ ሙሉጌታ ታደሰ የአብ ሥራ ሙሉጌታ ታደሰ | ግእዝ ሚዲያ

#አፋልጉኝ
#ከታች_የሚታየው_የካናዳ_ቪዛ

የአትናስያ ሙሉጌታ ታደሰ
የአብ ሥራ ሙሉጌታ ታደሰ

ዛሬ 19/04/2014 ዓ.ም 6:30 አካባቢ ከፍልውሃ ወደ ባልደራስ ራይድን አስቁመው ወደቤት ሲሄዱ ኮሮላ ውስጥ ጥለው የወረዱ ሲሆን የፊታችን ዓርብ ወደ ካናዳ ጉዞ ያላቸው በመሆኑ ያገኛችሁት ከታች በተቀመጡት ስልኮች በአንዱ ደውላቹ ትሰጡን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንለምናለን። አግኝቶ ለሰጠን ወረታውን ከፋይ ነን።

+251911982000 አትናስያ ሙሉጌታ

+251910791521 ሚካኤል ሙሉጌታ

+2510911740841 ሙና ሰዒድ