Get Mystery Box with random crypto!

ከተማ ውስጥ ያለንን ጨርሰን በቆላውም በደጋውም ጥሬ ልመና ወደ ገጠሩ ተሠማርተን ነው መከላከያ የደ | ግእዝ ሚዲያ

ከተማ ውስጥ ያለንን ጨርሰን በቆላውም በደጋውም ጥሬ ልመና ወደ ገጠሩ ተሠማርተን ነው መከላከያ የደረሰው :: የእኔን መኪና ወስደዋታል :: እንኳን ወሰዱ አይቆጨኝም :: ይህ ሕዝብ ለዚህ መብቃቱ ይበቃኛል ። - ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ
[ዳግማዊ ሙሴ]
ቀድመው እንዲህ ብለው ነበር|ከታንክ ፊት የቆሙት ታላቅ አባት|