Get Mystery Box with random crypto!

በዝሙት አንዘምን 🚫

የቴሌግራም ቻናል አርማ latekrebu_zina — በዝሙት አንዘምን 🚫
የቴሌግራም ቻናል አርማ latekrebu_zina — በዝሙት አንዘምን 🚫
የሰርጥ አድራሻ: @latekrebu_zina
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.80K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያንብቡ።
ከሃራም ፍቅር መውጣት ለምትፈልጉ
በውስጥ መስመር አማክሩኝ
inbox⇢ @Jezakellah
Join Group⇢ @bezemut_anzemn
كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون
بالمعروف و تنهون عن المنكر

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 23:42:49 ዱንያ እነዚህን ነገሮች እንድትሰርቅብህ አትፍቀድ

① ለብቻህ ከጌታህ ጋር የምትነጋገርበትን ጊዜ

② ለወላጆችህ በጎ መዋልን

③ ለቤተሰቦችህ ፍቅር መስጠትን

④ በዙሪያህ ላሉ ሰዎች መልካምን መዋል

⑤ ስራህን ለአላህ ጥርት ማድረግን

✿❁࿐❁✿ ✿❁࿐❁✿

በህይወትህ ስኬታማ ለመሆን ነገሮች ያስፈልጉሀል :

① በአላህ ላይ መተማመንና ጥሩ ግምት መኖር

② ያሰብከውን ለማሳካት ቆራጥ መሆን

③ በራስ መተማመን

④ ተስፋ ከቆረጡና ግብ ከሌላቸው ሰዎች መራቅ

⑤ ራስህን ከ ማንም ጋር አለማወዳደር

✿❁࿐❁✿ ✿❁࿐❁✿

ሳሊሆች በእነዚህ ምክሮች ይተዋወሱ
ነበር :

① በራሱና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ያስተካከለ አላህ በእሱና በሰዎች መካከል ያለውን ያስተካክልለታል ።

② ውስጡን ያሳመር አላህ ውጩንም ያሳምርለታል ።

③ የ አኼራው ጉዳይ ያሳሰበው አላህ የዱንያና የአኼራ ጉዳዩን ያሟላለታል።

ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@Halal_Fonqaa
┗━ ━━━━ ━┛
320 viewsMuhi, 20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:37:13
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

ግሩፑ ውስጥ ገብተን ከስክካች ላይ ያሉትን ሰዎች አድ በማድረግ ከምንለቃቸው ትምህርቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሰበብ እናድርስ
ለዚህ ትልቅ የኸይር ስራ እንሽቀዳደም!
ወላሂ ሚዲያ አላህ የሰጠን ትልቅ ፀጋ ነው አላህን ዲን ለማስፋፋት ብቻ እንጠቀምበት በተጨማሪም ሞተን እንኳ የማይቋረጥ አጅር እንዲኖረን ሰበብ ያደርግልናል! ምክንያቱም እኛ ያስተላለፍነው መልዕክት ከሞትን በኋላም ሰዎች ሊጠቀሙበት ይችላሉና።
እንሸቀዳደም ለመልካም ነገር በጀነትም ቀዳሚዎች እንድንሆን አላህ ይባርካችሁ!


ለማበረታቻ ከ200 በላይ አድ ላደረገ ለ5 ሰው የ220 ሜጋባይት የኢንተርኔት ፓኬጅ እሸልማለሁ።

ግ ሩ ፕ አድ አድ አድ አድ አድ
https://t.me/bezemut_anzemn
https://t.me/bezemut_anzemn
https://t.me/bezemut_anzemn
534 viewsMuhi, edited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:27:50
ቁጥብነት ለራስ ነው!

አላህን ስላመፅነው የአላህ ክብር አይቀንስም!
ስለታዘዝነውም የአላህ ክብር አይጨምርም!
ነገር ግን አላህን ስላመፅነው ራሳችንን አንጎዳለን
ስለታዘዝነው ራሳችንን እንጠቅማለን!

ከአላህ በመራቅ ይችን አጭር ህይወት የባሰ አናሳጥራት!
እንመለስ ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም!

@jezakellah
Share ሼር Share
┏━ ━━━━ ━┓
የሙሂ ማስታወሻዎች
┗━ ━━━━ ━┛
ይ ላ ሉን


https://t.me/sun_flowere
https://t.me/sun_flowere
419 viewsMuhi, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:22:04
አድ የምታደርጉ እህት ወንድሞች ጀዛከላሁ ኸይረን
አድ ባደረጋችሁት አላህ ይቀበላችሁ
ለገቡትም ወደ ኸይር ነገር የሚመሩበት ያድርገው

ወደ ግሩፖችን አዲስ ለተቀላቀላችሁ ወንድም እህቶች
በግሩፑ ስም የተከፈተውን ትክክለኛውን ቻናል ተቀላቀሉ። የሚለቀቁትንም እስካሁን የተለቀቁትንም አስተማሪ ትምህርቶችን ገብተው ያምብቡ!

አልሃምዱሊላህ በምናቀርባቸው ፁሁፎች ብዙዎች ተምረውባቸዋል እርሶዎም ተቀላቀሉን ያተርፉበታል!
እስካሁን የለቀቅናቸውን ርዕሶች ከታች እለቅላችኋለሁ ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ወደ ላይ በመሄድ ሁሉንም ፁሁፍ ያገኙታል።


ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር!
በዝሙት አንዘምን ๓ ቻናል

join join
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
485 viewsMuhi, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:21:58 በዝሙት_አንዘምን የቴሌግራም ቻናል
እስካሁን የለቀቅናቸው ርዕሶች

ባጭር ግዜ ውስጥ ተወጃጅነትን አትርፏል በምንለቃቸው ፁሁፎች ብዙዎች ተጠዋሚ ሆነዋል ብዙዎችም ህይወታቸውን ቀይሮላቸዋል ከነበሩበት የጨለማ ህይወት የመውጣት ሰበብ ሆኗል አልሃምዱሊላህ።
ግን የምንለቃቸው ፁሁፎች ለብዙዎች መዳረስ አልቻሉም እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቅላችሁ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንፈልጋለን።
ምን አልባት የውሸት ማስተዋወቂያ ሊመስላችሁ ይችላል ወላሂ ውሸት አይደለም።
ገብታችሁ ብታረጋግጡ ደስተኞች ነን

ምን አልባት እስካሁን ካቀረብናቸው ፁሁፎች ርዕስ መረዳት ትችሉ ይሆናል እናም እናስታውሳችሁ።

→ በረመዳን ምሽቶች የተስተዋሉ የሙስሊም ልጆች ልቅነት።
→ ሰዎች ወደ ዚና አብዝተው የሚሳቡት ለምንድን ነው።?
→ ቁርዓን በዚና ጉዳይ ለምን ሴቶችን አስቀደማቸው።
→ በሃራም ፍቅር የተፃፉ ሁለት ደብዳቤዎች
→ የሃራም ፍቅር።↝ ቁጥር አንድ
→ የሃራም ፍቅር። ↝ቁጥር ሁለት
→ የትንሹ ዚና አደገኝነት።
→ ትክክለኛ ሒጃብ አለመኖር
→ የጓደኛ ተፅእኖ ግፊት
→ የዚና መጥፎ መዘዞችና ጉዳቶች
→ የዚና መጥፎ መዘዞችና ጉዳቶች በጥቅሉ
→ ሙዚቃና ዚና
→ የሃራም ፍቅር መዘዞች
→ የሐያዕ መጥፋት
→ ጫትና ሺሻ
→ ከሙዚቃ መውጫ መንገዶች
→ የቀናተኝነት ስሜት መጥፋት
→ ራስን በራስ ማርካት የሚከሰትበት ምክንያቶችና ጉዳቶች።
→ ራስን በራስ ማርካት በኢስላም እንዴት ይታያል?
→ ራስን በራስ ማርካት መንሰኤውና ለመውጣት መፍትሄው።
→ የዚና ወንጀል በዱንያ/በቀብር/በአኼራ ያለው ቅጣት
→ በጋብቻ ስም የሚሰሩ የሃራም መንገዶች ተከታታይ ፕሮግራም ብዙ ርዕሶችን የያዘ

↝ ሌሎችም ያለቀቅናቸው በጣም አስተማሪ ፁሁፎች አሉን።

↠ ወላሂ ሁሎችም በጣም አስፈላጊና በጣም አስተማሪ ደስ የሚሉ ፁሁፎች ናቸው ብዙዎች ተምረውባቸዋል። እናንተም ከዚህ በረካ ራሳችሁን አትከልክሉ። ካላነባባችኋቸው የማንበብ ሞራል እንኳ ባይኖራችሁ ቀስ ብላችሁም ቢሆን ማንበብ ያለባችሁ ፁሁፎች ናቸው።
ከብዙ ፈተናዎች ለመራቅ ሰበብ ይሆናችኋል በአላህ ፍቃድ።

በቀላሉ ይሄን ፁሁፍ በቻናሎችም በግሩፖችም በውስጥ መስመር ለጓደኞቻችንም በተለያዩ ሚዲያዎችም ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ ማድረግ እንችላለን ይሄ የሁላችንም ግዴታ ነው። የአንድ ሰው የመመለስ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው። ከኛ ሚጠበቀው ማድረስ ብቻ ነው የፈለገውን ሚመራው የፈለገውን ሚያጠመው አላህ(ሱብሃነ ወተዓላ)ብቻ ነው።
እናም ለአላህ ብለን ሼር እናድርገው።
ሃላፊት የሚሰማን ሰው እንሁን
ባረከላሁ ፊኩም

ከላይ ካሉት ርዕሶች ያላነበባችሁት ወይም ማምበብ የምትፈልጉት ካለ ከታች ባለው ጀዛከላህ በሚለው ሊንክ የምትፈልጉትን ርዕሱ ተናግራችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ ወይም ቻናሉ ውስጥ በመግባት ወደ ላይ በመሄድ ታገኙታላችሁ።
የውስጥ መስመር
@Jezakellah @Jezakellah

ሁሉንም ለማግኘት ትክክለኛውን ቻናላችንን ይቀላቀሉን
↡↡ ↡↡ ⇣ ↡↡ ↡↡

https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
430 viewsMuhi, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:34:33 ክፍል ስድስት

⇉ ሁሉም እህት ወንድሞቻችን ሊያነቡት የሚገባ በጣም ወሳኝና አንገብጋቢ ርዕስ! ተከተሉን

የመተጫጨት አደቦቹና ገደቦቹ


ከክፍል አምስት የቀጠለ

እናም በፎቶ እንተያይ ብለው ሊተያዩ ነው ግን ያ ነገር ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል ከላይ እንደልነው ተቀባብታ ሌላ ሰው ሁና አይቷት በችኮላ ሊወስን ይችላል ከዛ በአካል ሲያያት አይ አልፈልግሽም ይላል።  ምን አልባት ብዙ አመት ተጠባብቀው ሊሆን ይችላል እሷም እሱን ስጠብቀው ሌላ ሰው ሊያመልጣት ይችላል አስቡት መጨረሻ ላይ ባለቀ ሰአት አልፈልጋትም ይላል ወይም ለሷ ብሎ ሳይፈልገው ትዳር ውስጥ ይገባል ይሄ ደግሞ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል።
ምክንያቱም በአካል መተያየቱ በጣም ወሳኝነቱ ምንድን ነው ካልን የሰው ልጅ ፊት ብቻ አይደልም የሚፈልገው ፊቷ አምሮት ሰውነቷ ላያምረው ይችላል። እናም በግልፅ እንኳ መናገር ባይችል ሌላ ምክንያት ፈለጎ አልፈልግሽም ሊላት ይችላል።
እናም እባካችሁ በጣም ጥንቃቄ እናድርግ ትዳር ማለት ትልቅ ተቋም ነው ከግዜ በኋላ ቤተሰብ መመስረት አለ.. ስለዚህ በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ መዘናጋት አያስፈልግም።

በተለይ ባሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ነገሮች ብዙ ፊትናዎች እያመጡ ነው ብዙ እህቶችም እየተሸወዱበት ነው እናም እባካችሁ እህት ወንድሜቼ ጥንቃቄ እናድርግ። ስሜታችንን መከተል ወላሂ እኛኑ ነው ሚጎዳን አላህ አንድን ነገር ሲከለክለን በውስጡ በጣም ብዙ የሚጎዱን ነገሮች ስላሉ ነው እንደዚያውም ሲፈቅድልን በውስጡ ብዙ ጥቅም ስላላቸው ነው ስለዚህ ያዘዘንን በመስራት የከለከለንን በመከልከል አላህን አጥብቀን እንያዝ።

የጋብቻን ቀለበት በተመለከተ ትንሽ ነገር ላስታውሳችሁ ያው በዚህ ሰዓት ብዙዎቻችን እየሰራነው ያለ ነገር ነው።
ሃቅን ፈላጊና በዛም ላይ ቀጥ በማለት አላህ ለወፈቃቸው ይች አጭር ፁሁፍ ትልቅ ትምህርት ትሆናችኋለች ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።
↬ የጋብቻ ቀለበትን በተመለከተ እሷ ለሱ ማልበሷ እሱም ለሷ ማልበሱ ሸሪዓ ያፀደቀው ምንም አይነት መረጃ የለም።! ይሄ ነገር ሰዎች ብዙ ግዜ ይሰሩታል ማለትም ለቀለበት ለብቻ ፕሮግራም በሃይለኛው ይደገሳል እንዲሁም ኒካህ የሚታሰርበት ተብሎ ይደገሳል እንዲሁም የሰርግ ቀን ተብሎ በሃይለኛው ይደገሳል። ይሄ መንገድ ትክክል አይደለም። የቀለበት ቀን የሚባል ነገር ሸሪዓችን አያውቀውም። ቀለበቱ ራሱ መሰረት የለውም። ቀጥታ ኒካህ ማሰር ብቻ ነው። ምን አልባት የቀለበት ፕሮግራም ብለው ኒካህ ሊያስሩ ከሆነ ችግር አይኖረውም። ነገር ግን ከኒካህ ውጭ የቀለበት ፕሮግራም ከዛ በኋላ አጅ ነቢ የሆኑ ወንድና ሴት ይሰበሰባሉ ከዛ በኋላ እሷ እጇን ወደሱ ትሰነዝራለች እሱም እጁን በደሷ ይሰነዝራል እሱ ለሷ ቀለበት ያደርጋል እሷም ለሱ ቀለበት ታደርግለች ይሄ ሁሉ ነገር ኒካህ ሳይታሰር ነው የሚያደርጉት። ሱብሃናላህ!
የሰርጉም ቀን ቢሆንም እንደዚሁ ቀለበት ይደራረጋሉ ይሄ ቦታ አልተሰጠውም የማይታወቅ ነገር ነው።አላህን እንፍራ ይሄ የካፊሮች ሱና ነው። ስለዚህ ይሄ ቀለበት የሚባል ነገር የካፊሮች(የክርስቲያኖች)ሱና(ምልክት)ነው ራሳችንን እናርቅ ከዚህ የሸይጧን መረብ። በሸሪዓችን ደግሞ አነሱን እንድንፃረር ታዘናል። ከነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) አንድም ግዜ ቀለበት አደረጉላት የሚል ወሬ አልተሰማም ሶሃቦችም እንደዚያው አልተጠቀሙትም። ስለዚህ ለዚህ ሲባል ይሄን ቀለበት የሚባል ነገር መተው ነው ያለብን።
በተለይ ደግሞ የወርቅ ከሆ ከባድ ነው ምክንያቱም ወርቅ ለወንድ ልጅ ስለማይፈቀድ እና የወርቅ ከሆነ ሁለተኛ ጥፋት ሆነ ማለት ነው። ሙስሊም እህት ወንድሞች ከዚህ ተግባር ራሳችንን እናርቅ ክርስቲያን መከተል የዘመናዊነት መገለጫ አይደለም ሃይማኖታችን ሙሉ ነው። ይሄን የተከበረ አላህ የሚወደውን ኢባዳ(ሰርግ)ከሱና መንገድ ውጭ በመሄድ አይሁን የምናሳልፈው።
አላህ ባወቅነው ምንጠቀም ያድርገን።

(አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)
ወሰለላሁ አላ ነብይና ሙሃመድ ወዓላ ዓሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም

ለግዜው በዚህ ርዕስ ላይ ያዘጋጀሁላችሁ ፁሁፍ እዚህጋ ያልቃል። ያልቀረበ ሃሳብ ካለ ኢንሻ አላህ ለቅላችኋለሁ። ይሄ መንገድ አልቀረበም ይቅረብ የምትሉት ሃሳብ ካለ በውስጥ መስመር አካፍሉኝ።
ኢንሻ አላህ በውስጥ መስመር የሚመጡልኝን ጥያቄም ባጭሩ ከመልሳቸው ጋር ለመልቀቅ እሞክራለሁ።

ከላይ በጋብቻ ስም የሚሰሩ የሃራም ምንገዶች የሚል ፕሮግራም እስከ ክፍል ሰባት ተለቋል ያላነበባችሁት አምብቡት ኢንሻ አላህ ይቀጥላል።

ኢንሻ አላህ በቀጣይ ለባል ፎቶ መላክ በሚል ርዕስ እንመካከራለን! በዱዓችሁ አግዙኝ!

ለአላህ ብለን በውስጥ መስመር በግሩፖችንም ቻናል ያለንም በቻናላችን ሼር እናድርገው።
በተለይ በውስጥ መስመር በምንችለው ሼር እናድርገው።

የሁላችንም ሃላፊት ነው ሃላፊነት የሚሰማን ሰው እንሁን! ለዲናችን ይችን ትንሽ ነገር እናድርግ!

በዚህ ህይወት ተጨማሪ ምክር ካስፈለጋችሁ እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁና በሃራም ምንገድ ላይ ሆናችሁ ለመውጣት እገዛ ካስፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አማክሩኝ ሚስጥራችሁ ሁሌም የተጠበቀ ነው።

@jezakellah @jezakellah

ለአላህ ብለን!
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

ያለፉትንና የቀሩትን አስተማሪ መልዕክቶች ቻናላችንን ተቀላቅላችሁ ተከታተሉን። አልሃምዱሊላህ የብዙዎች የመመለስ ሰበብ ሆኗል።
በዝሙት አንዘምን ๓ የቴሌግራም ቻናል
Join us on tg channel


https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
697 viewsMuhi, edited  13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:01:47 አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ

በጣም ይቅርታ ትናንት ማታ ስልኬ ቻርጅ ዘግቶብኝ ነው ያለቀኩላችሁ።

ኢንሻ አላህ ከአፍታ ደቂቃ በኋላ ለቅላችኋለሁ


በቻናል ተከታተሉን

https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
665 viewsMuhi, 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 09:42:09
ክፍል ስድስት⑥


የመተጫጨት አደቦቹና ገደቦቹ
ኢንሻ አላህ ክፍል አራትን ማታ እለቅላችኋለሁ።

በዚህ እርዕስ ከሸሪዓዊ አደብና ገደቦቹ ውጭ በጣም ጠቃሚ ምክሮች ተካተውበታል በትኩረት ተከታተሉን


ሼር ማድረግ አንርሳ ፎቶውንም ፕሮፋይል በማድረግ ሌሎችን እናስታውስ

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

ይህ ተጨባጭ የሆኑ ጉዳዮችን እያነሳ የሚያስታውሳችሁ የቴሌግራም ቻናል ነው አልሃምዱሊላህ ብዙዎች ተምረውበታል አላህ ፅናቱን ይስጠን!
እርሶም በመቀላቀል ከዚህ በረካ ራሰዎን ተጠቃሚ አድርጉ

ለማንኛውም ጥያቄና ማማከር ለምትፈልጉ
የውስጥ መስመር
@jezakellah

ለወዳጀዎ ሼር የሚያደርጉለት ምርጥ ስጦታ!
በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል


እንመካከር በመመካከር ህይወት ቀለል ትላለች!
ያለፉትንም የቀሩትንም
ቻናላችንን ተቀላቅለው ይከታተሉን!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
join ↡ ↡Share

https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
1.0K viewsMuhi, 06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:20:20
አድምጭ ውድ እህቴ

ሰውነታቸውን ሚያጣብቅና አጭር ልብስ ለብሰው ወይም ተራቁተው ከቤት የሚወጡ ሴቶች
የሚያስተላልፉት መልዕክት ሰውነቴ ላንተ ለሃራም ግብዣ የቀረበ ነው የሚል ፓፔላ ለጥፈው የሚሄዱ ናቸው!

አላህ ይጠብቀን የሰዎች ወደ ዚና የመግቢያ ሰበብ ከመሆን ራሳችንንም እናፅዳ ከዚህ ተግባር!

እንመለስ ወደ አላህ አላህ ይባርካችሁ!


ፕሮፋይል በማድረግ የዚህ የሸይጧን ተላላኪ አለመሆናችንን እንግለፅ!በዚህ ተግባር ያለንም ወደ አላህ ተመልሰን(አለባበሳችንን በማስተካከል)
እኔ ተመልሻለሁ እንበል ለአላህ!

Comment
@jezakellah

for profile
Share ሼር Share
┏━ ━━━━ ━┓
የሙሂ ማስታወሻዎች
┗━ ━━━━ ━┛
ይ ላ ሉን
አጫጭር መልዕክቶቼን በዚህ ቻናል ያገኛሉ


https://t.me/sun_flowere
https://t.me/sun_flowere
375 viewsMuhi, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:10:47
አድምጭ! ውድ እህቴ
ጅልባቧን ወይም ኒቃቧን መስፈርቱን አሟልታ ምትለብስ ሴት የምታስተላልፈው መልዕክት

«እኔ ላንተ የተከለከልኩ ነኝ» የሚል ይሆናል!

አላሁ አክበር!

በዚህ ተግባር ታላችሁ ፅናትን እንለምንላችኋለን!
አብሽሩ ፈተናው እንደሚበዛባችሁ እናውቃለን ግን አስታውሱ ትክክለኛው ህይወታችን ዱንያ አይደለችም አኼራ ናት!
አላህን አጥብቃችሁ ያዙ!

የተሟላ ጅልባብና ኒቃብ(ሂጃብ)ለብሳችሁ ግን በድብቅ አላህ የምታምፁ የለበሳችሁትን የክብር ልብስ ስለማይመጥን ወደ አላህ እንመለስ!
አላህ አስመሳዮችን አይወድም!
ተጥራሪዎችን ነው ሚወደው!


comment
@jezakellah

for profile
Share ሼር Share
┏━ ━━━━ ━┓
የሙሂ ማስታወሻዎች
┗━ ━━━━ ━┛
ይ ላ ሉን
አጫጭር መልዕክቶቼን በዚህ ቻናል ያገኛሉ

https://t.me/sun_flowere
https://t.me/sun_flowere
370 viewsMuhi, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ